1 / 45

Ethiopia - National Horticulture Development and Marketing strategy

This strategy is developed for boosting the horticulture sector in Ethiopia.

atlaw
Télécharger la présentation

Ethiopia - National Horticulture Development and Marketing strategy

An Image/Link below is provided (as is) to download presentation Download Policy: Content on the Website is provided to you AS IS for your information and personal use and may not be sold / licensed / shared on other websites without getting consent from its author. Content is provided to you AS IS for your information and personal use only. Download presentation by click this link. While downloading, if for some reason you are not able to download a presentation, the publisher may have deleted the file from their server. During download, if you can't get a presentation, the file might be deleted by the publisher.

E N D

Presentation Transcript


  1. የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የእርሻና ተፈጥሮ ሀብት ሚኒስቴር ብሔራዊ የሆርቲካልቸር ልማትና ግብይት ስትራቴጂ መስከረም 2010 ዓ.ም አ.አ

  2. ይዘት • ስትራቴጂውን ልዩ የሚያደርጉት ጉዳዮች • መነሻ ሀሳቦች(BACKGROUND) • የሆርቲካልቸር ዘርፍ ገጽታ • የስትራቴጂው አስፈላጊነት • ተልዕኮ፣ ራዕይና እሴቶች • ከስትራቴጂው የሚጠበቅ ውጤቶች • ስትራቴጂካዊ ጉዳዮች (Strategic Pillars/Issues) • የአፈጻጸም ስልት/አቅጣጫ • የክትትል፣ ግምገማና የመማማር ስርዓት

  3. 1. ስትራቴጂውን ልዩ የሚያደርጉት ጉዳዮች • የአገሪቱ የሆርቲከልቸር ዘርፍ የደረሰበትን ደረጃ የሚመጥን ስትራቴጂ መሆኑ • ገበያ መር የሆነ የሆርቲከልቸር ስትራቴጂ መሆኑ • በእሴት ሰንሰለት ላይ የተመሰረተ አቅጣጮችን የሚያመላክት መሆኑ( ከቴክኖሎጂ ማፍለቅ እስከ ግብይትና እሴት መጨመር) • ስትራቴጂው በልማቱ የሚሰማሩትን (ባለሀብትና አነስተኛ አርሶ አደሮች) በሙሉ እንዲደግፍ አመላካች አቅጣጫ የሚሰጥ በመሆኑ • የማህበረሰቡ የመግዛት አቅምና የአመጋገብ ባህል እየጎለበተ በመምጣቱን ከግንዛቤ ያስገባ መሆኑ • የምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ የመስኖ ልማት እየተስፋፋ መምጣቱን ያገናዘበ በመሆኑ • በአገሪቱ ውስጥ የሚገኙትን ሰነ ምህዳሮችን አቀናጅቶ ለመጠቀም/Diversification and Intensification/ የሚያስችል መሆኑ

  4. የቀጠለ • የአገሪቱን እምቅ አቅም መነሻ በማድረግ መነደፉ • የአገሪቱን ተጨባጭ ሁኔታዎችን በመዳሰስና ኬሎች አገሮች ልምዶች በመነሳቱ • አጠቃላይ የሆርቲከልቸርን የልማት አቅጣጫ የሚያመላክት በመሆኑ • ዘላቂ የአካባቢ ልማትንና ተጠቃሚነትን ( የሴቶችና ወጣቶችን ተጠቃሚነት፣ የሰነ-ምግብን፣ ወዘተ) መሰረት ያደረገ መሆኑ • የሆርቲከልቸር የልማት ኮሊደሮችን መሰረት ያደረገ መሆኑ • GTP II ላይ የተቀመጡትን ግቦች የሚያስችል መሆኑ

  5. 2. መነሻ ሀሳቦች (BACKGROUND) 1.1 የኢትዮጵያ ሆርቲከልቸ ዘርፍ አጠቃላይ ገጽታ 11.1 ሚሊዮን ሄ/ር በመስኖመልማትየሚችልመሬትነው፤ ከዚህውስጥወደ 4 ሚሊዮን ሄ/ር የሚሆነውበሆርቲከልቸርሰብሎችየሚሸፈንነው • የቆዳስፋት 1.12 ሚሊዮንኪሎሜትርካሬ(ከአፍሪካ 5ኛ)፤ • 100 ሚሊዮንህዝብ(ከአፍሪካ 2ኛ)፤ • 73.2 ሚሊዮን ሄ/ር መሬት (66 ከመቶ) ለግ/ልማትተስማሚነው፤ • 16.5 ሚሊዮን(22 ከመቶ) ለምቶአል፤

  6. 3 የሆርቲካልቸር ዘርፍ ገጽታ ሀ/ አለም አቀፍ ገጽታ • ፍራፍሬ፡- • ሸማች ሀገራት፡- ኔዘርላንድ፣ ቤልጅየም፣ ዩናይትድ ኪንግደም እና ጀርመን (የምስራቅ አውሮፓ ሀገራት ፍላጎት ከአመት አመት እድገት እያሳየ እየመጣ ነው/Niche market/ • ከፍተኛ ሽያጭ የተመዘገበባቸው ምርቶችሙዝ፣ ወይን፣ ማንጎ፤አቮካዶ፤አፕል እና ሲትረስ ናቸው፤ • ዋና ዋና ላኪ ሀገራት- አሜሪካ፣ ቱርክ፣አስራኤል፤ ደቡብ አፍሪካ፣ ቺሊ፣ ኮስታሪካ፣ ኮሎምቢያ፣ ኢኳዶር፣ አርጀንቲና ብራዚል እና ሞሮኮ፤

  7. የቀጠለ… • አትክልት፡- • ሸማችሀገራት፡- ቤልጂየም፤ስፔን፤ ኔዘርላንድስ፤ፍራንስ፤ እንግሊዝ፤ ጀርመን፤ ጣሊያን፤ • ከፍተኛሽያጭ የተመዘገበባቸው ምርቶች ቲማቲም፣ ሀብሀብ፣ ሽንኩርት፣ ጎመን፣ ዱባ፣ ደበርጃን (egg plant) ፣ ካሮትእናቃሪያ፤ • ላኪዎች፡- ሜክሲኮ፣ ቺሊእናብራዚል፤ሞሮኮ፣ ጣሊያን፤ እስራኤል፤ኬንያ፤

  8. የኬንያ ተሞክሮ • በሆርቲካልቸር ኤክስፖርትከአፍሪካቀዳሚሀገርናት፤ • በ2014 በአጠቃላይከ605,057 ሄክታርመሬትለምቶአል፤ • 7.88 ሚሊዮንቶንተመረርቶአል፤ • 220,000 ቶንኤክስፖርትተደርጎ840 ሚሊዮንየአሜሪካዶላርየውጭምንዛሬማግኘትተችሏል፡፡ መልካምተሞክሮዎች፡- • በዋናዋናየሆርቲካልቸርማምረቻቦታዎችላይበስፋትየማቀዝቀዣናማሸጊያፋሲሊቲዎችተገንብተዋል፤ • በጆሞኬንያታአየርማረፊያየግሉዘርፍየዘረጋውየተጠናከረየገበያአገልግሎት(consolidated market service)፤ • የግልናየመንግስትዘርፎችትስስርየጠነከረመሆኑ • በተግባርየሚለወጥየክህሎትእናእውቀትግንባታከትምህርትቤትጀምሮየጠነከረመሆኑ • የምርምር፣ ኤክስቴንሽንእናግብይቱቁርኝነትየተጠናከረመሆኑ • ለአለማቀፍገበያየቀረበአመራረትመኖሩ • ለሆርቲከልቸርልማትየተለየየልማትቀጠናዎችናኮሊደሮችመኖራቸው • የሆርቲከልቸርዘርፉየእሴትሰንሰለትንየተከተለመሆኑ( የግብዓት፣ የአገልግሎት፣ የገበያመሰረተልማቶች፣ የድህረምርትፋሲሊቲዎችናእሴትመጨመርወዘተ) • አለማቀፍባለሀብቶችተሞክሮዎችንለማስገባትምቹሁኔታዎችየተመቻቹመሆናቸው

  9. የቀጠለ… ብራዚል፡ • ከቻይናእናከህንድቀጥላከዓለምሦስተኛየፍራፍሬአምራች (38 ሚሊዮንቶንበአመት)፤ • በ2004 ዓ.ም370 ሚሊዮንዶላርአግኝታለች፤ • መልካምተሞክሮ፡- • ከፍተኛየምርምርበጀት(300 ዝርያ)፤ • የቲሹካልቸርችግኝዝግጅትናግሪንሀውስመስፋፋት፤ • የድህረምርትአያያዝናዝግጅትቴክኖሎጂመስፋፋት (98 በመቶ)፤ • የተሻለየመንገድና (ባቡር)፣ የኤሌክትሪክመሰረተልማት (93% የገጠርማህበረሰብየኤሌክትሪክሀይልአቅርቦት፤ • የተጠናከረናተከታታይነትያለውየሰውሀይልአቅምግንባታወዘተ…፤

  10. ብራዚል የቀጠለ… • በሆርቲካልቸር ስልጠና ስፔሻላይዝ ያደረጉ ኮሌጆችና ዩኒቨርሲቲዎች፤ • ለሆርቲካልቸር ዘርፍ ግብአት የሚያቀረቡ (ዘር፤ፀረ-ተባይ፤ ማዳበሪያና አነስተኛ መጠን ያላቸው ግሪን ሀውሶች ወዘተ…) የሙያ ድጋፍ የሚሰጡ በርካታ ኩባንያዎች ፤ • ጠንካራ የገበያ ጥናት እንቅስቃሴ (Trade intelligence) ፤

  11. ለ/ ሀገር አቀፍ ገጽታ የአርሶአደሮችናአርሶአርብቶአደሮችተሳትፎ

  12. የተመረተ ምርት

  13. የዋና ዋናአትክልቶችምርታማነት

  14. የዋና ዋና ፍራፍሬ ሰብሎችምርታማነት

  15. ገበያን በተመለከተ ሀ/ የወጪንግድ (በመጠንናበውጭምንዛሪ) የተላከ ምርት የተገኘ ገቢ

  16. ሐ/ የውጭ ገበያ መዳረሻ ሀገራት በአጠቃላይ 12 የሚደርሱ የሆርቲካልቸር ምርቶች ተለይተዋል

  17. 1.3 የቴክኖሎጂ አጠቃቀም • ቅድመ -ምርት በአወንታ • አርሶአደሩን በተመለከተ ኤክስፖርትን ማእከል ያደረገ የልማት አስተሳሰብና ተግባር እየመጡ መሆናቸው፤ • ካሉት የመስኖ አውታሮች ውስጥ አብዛኞቹ ለሆርቲካልቸር ሰብሎች ልማት እየዋሉ መዋላቸው፤ • የግሪን ሀውስ ልማት የመሳሰሉት ቴክኖሎጂዎች በመስፋፋት ላይ መሆናቸውና፤ • የአመራረት ቴክኖሎጂ ፓኬጆች/ ምክረ ሀሳቦች በስፋት ተዘጋጅተው መገኘታቸው አንዱ ገጽታ ነው፡፡

  18. የቀጠለ… • በሌላበኩል/በአሉታ፡- ገበያተኮርያልሆኑናየተባይንጥቃትመከላከልየማይችሉየሆርቲካልቸርሰብልአይነቶችናዝርያዎችበስፋትመኖር፤ • ውጤታማያልሆነባህላዊየእርሻስራአመራርናእንክብካቤበአብዛኛውመታየቱ፤ • ኋላቀርየመስኖውሀአጠቃቀምቴክኖሎጂወዘተ…፤

  19. ድህረ-ምርት • ማከማቻ፡- ባለሀብቶችምርታቸውንለማቆየትየባለማቀዝቀዣመጋዘኖችናይጠቀማሉ፤በሌላበኩልይህአገልግሎትለአርሶአደሩየተመቻቸአይደለም፤ በተወሰነደረጃያሉትምቢሆኑ(ዝዋይ፤ መቂ፤ ቆጋወዘተ) አገልግሎትእየሰጡአይደለም፤ • ማጓጓዣ:-የኤክስፖርትባለሀብቶችየኪራይየባለማቀዝቀዣመኪኖችንየሚጠቀሙሲሆንአርሶአደሮች፤ ሰብሳቢናአቅራቢነጋዴዎችለምርቶቹተስማሚባለሆኑትናንሽናትላልቅየጭነትመኪኖችፈረሶችናበቅሎዎችበሚጎተቱጋሪዎችይጠቀማሉ፤ • የምርትማደራጃ:- የግልልማትድርጅቶችየምርትጥራትየሚለዩበትናየሚያሸጉበትበአብዛኛውየየራሳቸውየምርትማደራጃቤቶችያላቸውሲሆንበአነስተኛአምራቾችናበማህበራት/ዩኒየንበኩልተመሳሰይአገልግሎትየሚሰጥተቋምበአብዛኛውየላቸውም፡፡

  20. የቀጠለ… የምርትማሸጊያ • በአገራችንየሚገኙኤክስፖርተሮችየሚጠቀሙትየማሸጊያቁሳቁስካርቶንንጨምሮየሸማቹንፍላጎትማእከልባደረገመልኩከውጭገዝቶበማስመጣት ነው፡፡ • በድሬዳዋ ወደ ጅቡቲናሱማሌ፤ በመተማወደ ሱዳንየሚላኩየአትክልትና ፍራፍሬ ምርቶችበአብዛኛውታሽገውየሚላኩትበእንጨትናበፕላስቲክሳጥኖች፤ እንዲሁምበጆንያዎችነው፤

  21. 4. የስትራቴጂው አስፈላጊነት • አገሪቱያላትንየሆርቲካልቸርእምቅአቅምበብቃትናዉጤታማበሆነመልኩለመጠቀምእንዲያስችል፣ • በሆርቲካልቸር ልማትዘርፍበእሴትሰንሰለቱውስጥየተሰማሩተዋንያንበማቀናጀትተጠቃሚእንዲሆኑለማስቻልናምቹግብይትእንዲኖርለማድረግ፣ • ወሳኝየሆኑግብዓቶች፤ቴክኖሎጅዎችእናየኤክስቴንሽንአገልግሎትአቅርቦትንለማሻሻል፤ • የተሟላየሎጂስቲክስ፤ የመረጃእናየፋይናንስአቅርቦትንለማጠናከርና፣ • ዘርፉከኤክስፖርትናአገርውስጥገበያባሻገርከግብርና ወደ ኢንዱስትሪለሚደረገውሽግግርበግብአትአቅርቦትጉልህድርሻእንዲኖረውለማስቻልየስትራጂውዝግጅትአስፈላጊ ነው፡፡

  22. 3. ተልዕኮ፣ ራዕይናእሴቶች 3.1. ተልዕኮ • የዘመኑንቴክኖሎጂየሚጠቀምናከፍተኛምርታማነትደረጃላይየደረሰዘመናዊየሆርቲካልቸርልማትናግብይትዘርፍመፍጠርለዚህም፡- • የግብአት፤ የመሰረተልማት፤ የሎጂስቲክወዘተአቅርቦቶችእንዲሟሉማድረግ፤ • የገበያትስስርእንዲፈጠርማድረግናዘላቂየአካባቢናማህበራዊደህንነትንያረጋገጠልማትየሚካሂድበትንአሰራሮችእንዲዘረጉማመቻቸት፤ • ባለሀብቱንበኮንትራትናአውትግሮወርከሴቶችናወጣቶችጋርበማስተሳሰርየቴክኖሎጂአጠቃቀማቸውንበማሻሸል • ምርትናምርታማነትእንዲጨምርማድረግናየዘርፉንኢኮኖሚያዊናማህበረታዊፋይዳማጎልበት፤

  23. 3.2. ራዕይ በ2019 ዘመናዊቴክኖሎጂንየሚጠቀም፣ በዓለምገበያብቁተወዳደሪየሆነምርትማቅረብ ፣ ለዜጎችሰፊየስራዕድልየሚፈጥርናለምግብናስነምግብዋስትናመረጋገጥየላቀአሰተዋጽኦማበርከትየሚችልናከቀዳሚአምራችናላኪየአፍሪካሀገራትመካከልተወዳዳሪየሆነየሆርቲካልቸርዘርፍተገንብቶማየት፤

  24. 3.3 እሴቶች • ዘመናዊ ኤክስፖርትና የኢንዱስትሪ ሽግግር ያማከለ፤ • የስነ-ምግብና የምግብ ደህንነት መርሆዎችና መስፈርቶችን የጠበቀ፤ • የሴቶችና ወጣቶች ተሳትፎና ተጠቃሚነት ያረጋገጠ፤ • በውስን ሀብትና ሰፊ ጉልበት ላይ የተመሰረተ፤ • ለአካባቢና ማህበራዊ ደህንነት ጥበቃ ትኩረት የሰጠ፤ • ዘላቂ ልማትና የአካባቢ ጥበቃ፤ • የግሉ ዘርፍ ተሳትፎ፤ • ውጤታማና ፍትሀዊ የልማትና ግብይት ትስስር ሰንሰለት፤

  25. 4. የስትራቴጂውዓላማ የልማትናግብይትቴክኖሎጂስርጭትበማፋጠንናየሀገርውስጥናየወጭንግድየሆርቲካልቸርምርቶችንአቅርቦትበማሳደግዘርፉለሀገራችንኢኮኖሚያዊናማህበራዊብልጽግናየሚኖረውንፋይዳቀጣይነትባለውመልኩማረጋገጥ ነው፤

  26. 5. የተፈፃሚነትወሰን • የ10 አመት ሀገራዊ የሆርቲካልቸር ልማትና ግብይት ስትራቴጂ፤ • የልማት ኮሪዶሮችና ማዕከል ያደረገ፤ • ባለ አነስተኛ ይዞታ አምራች አርሶ አደሮች እና የግል ባለሃብቶች፤ • በሀገር ውስጥና በውጭ ተፈላጊነት ያላቸውን ሰብሎች ምርት፣ ጥራትና ምርታማነት ማሳደግ ላይ ያተኮረ ነው፡፡

  27. 6. ከስትራቴጂው የሚጠበቅ ውጤቶች • ችግር ፈቺ እና ፍላጎትን መሰረት ያደረገ ቴክኖሎጂ የማፍለቅ እና የማላመድ ስርዐት ይጎለብታል፤ • አስተማማኝ የሆርቲከልቸር ግብዓት አቅርቦትና ስርጭት ስርዓት ይፈጠራል፤ • የድህረ ምርት ብክነት መቀነስና የላቀ የምርት ማቀናበር ስርዓት ይገነባል፤ • ቀልጣፋናዘመናዊ የግብይት ስርዓት ይዘረጋል፤ • ዘርፉን ለማሸጋገር አቅም ያለው የሰውና ተቋማዊ ሀይል ይፈጠራል፤ • በጥራት፣ በቁጥጥርና ክትትል ላይ የተመሰረተየአመራረትናየሰርቲፊኬሽን ስርዓት ይዘረጋል፤ • የጎለበተ የህብረት ስራ ማህበራት አሰራርይዘረጋል፤ • ለሆርቲካልቸር ምርቶች ልማት አስፈላጊ የፋይናንስ አቅርቦት እንዲኖር ይደረጋል፤ • የኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ አቅርቦትና አጠቃቀም ይጠናከራል፤

  28. የቀጠለ… • የመሰረተ- ልማት አውታሮችአቅርቦትይመቻቸል; • የሴቶችና ወጣቶችየዘርፉ ተሳትፎናተጠቃሚነትይጠናከራል፤ • የተጠናከረ የስነ-ምግብ ስርዓት ይስፋፋል፤

  29. 7. ስትራቴጂካዊጉዳዮች (Strategic Pillars/Issues)

  30. የስትራቴጂክ ጉዳዮች አቀራረፅ • አለም አቀፍና አገር አቀፍ የሁኔታ ትንተና በማካሄድ፣ • የጥንካሬ ድክመት ስጋትና መልካም አጋጣሚ ትነተና በማካሄድ • የሌሎች አገሮችን ተሞክሮ እንደግብዓት በመጠቀምና የእሴት ሰንሰለቱን መሰረት ባደረገ መልኩ ከዚህ በታች ያሉት ስትራቴጂክ ጉዳዮች ተዘርዝረዋል፤

  31. 7.1. የምርምርናኤክስቴንሽንአገልግሎትማጠናከር ምርምር • ለምርምርመነሻየሚሆኑብዝሀዘሮች(germplasm) በብዛትናበአይነትበበቂሁኔታእንዲኖርማድረግ፤ • ለተለያዩስነምህዳሮችየአመራረትሥርዓቶችተስማሚየሆኑቴክኖሎጂዎች፣ ምክረ-ሀሳቦችናመረጃዎችንማደረጃትናለተጠቃሚውተደራሽእንዲሆንሁኔታዎችንማመቻቸት፤

  32. ኤክስቴንሽን • በምርምር የወጡ ቴክኖሎጂዎችን የማስተዋወቅና የቅድመ-ኤክስቴንሽን ሥራዎችን ማስፋፋት፤ • ገበያ ተኮር የኤክስቴንሽን አገልግሎት ማጠናከር፤ • የኤክስቴንሽን ባለሙያዎችን ተነሳሽነት የሚያጎለብት በውጤት ላይ የተመሰረተ የማበረታቻ ስርዓት መዘርጋት፤ • ምርጥ ተሞክሮዎች የመቀመርና ለተጠቃሚዎች የማድረስ አሰራር ማጠናከር፤

  33. 7.2 ምርትና ምርታማነት ማሳደግ • ለስነምህዳር ተስማሚ የሆኑ፤የተሻሻሉና ከፍተኛ ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ ያላቸውን ሆርቲካለቸር ሰብሎችና ዝርያዎችን ማስፋፋት፤ • በዕውቀትና በክህሎት የተደገፈ የአመራረት ስርአት ማጠናከር፤ • ያሉትን የመስኖ አውታሮች የማስተዳደር ስርዓት ማሻሻል፤ ማስፋፋት፤ • የተቀናጀ የተባይ መቆጣጠሪያ አሰራሮችን ማስፋፋት፤ • ዘላቂ የመሬት አጠቃቀም ስርዓት መዘርጋት፤

  34. 7.3 የግብአት አቅርቦትና አጠቃቀም ማሻሻል • በቂናበጥራትናዋጋተወዳዳሪየሆኑግብዓቶችንለማግኘትየሚያስችልስርአትመፍጠር፤ • የማበረታቻስርአቱንበመከለስወደሀገርውስጥበሚገቡየዘርእናየእርሻመሳሪያዎችየተጣለውቀረጥእንዲሻሻልማድረግ፤ • የሰራተኛአቅርቦትንበማመቻቸትናአቅምበማጎልበትየግብአትአጠቃቀምማሻሻል፤ • የባዮቴክኖሎጂድጋፎችንበማጠናከርበተለይምየዘር/የማባዣተክሎችበስፋትእንዲቀርቡማድረግ፤ • ቀልጣፋናበቂየፋይናንስድጋፍስርአትበማመቻቸትአምራቾችየግብአትአቅርቦትችግራቸውንእንዲፈቱሁኔታዎችንማመቻቸት፤

  35. 7.4 የድህረ-ምርት አያያዝና ምርት ማቀነባበር ዘርፍ ማስፋፋት • የድህረምርትብክነትለመቀነስየሚረዱቴክኖሎጂዎችንማስፋፋት፤ • አነስተኛናመካከለኛየምርትማስፋፋት፤ ማቀነባበርስራዎችን • የአግሮኢንዱስትሪምርቶችበገበያላይተወዳዳሪእንዲሆንየሚረዳየጥራትቁጥጥርናደረጃየማወጣትአሰራርሰርአትመዘርጋት፤

  36. 7.5 የአገር ውስጥና አለም አቀፍ ገበያ ማስፋፋት • ግልጽና ተደራሽ የሆነ የገበያ መረጃ አቅርቦት ስርአት መዘርጋት፤ • የኤክስፖርት ገበያ ሰንሰለት አገልግሎቶች (የገበያ ኮንሶሊዴሽን፤ የሎጂስቲክና ግብአት አቅርቦት ወዘተ…) በጥራትና በዋጋ ተወዳዳሪ የሚሆንበትን አሰራር ተግባራዊ ማድረግ፤ • በዓለም አቀፍ ደረጃ የሆርቲካልቸር ምርቶች የገበያ፤የምግብ ደህንነት ጥራት ቁጥጥር ስርዓት ማጠናከር፣ • የኩዋራንቲን ስርአት እንዲጠናከር በማድረግ የተባይ ወረረሽኘን በአግባቡ መከላከልና መከታተል የሚቻልበት አሰራር መዘርጋት፤ • የሆርቲካልቸር አመራረትና ምርት ኢንስፔክሽንና ሰርቲፊኬሽን ስርዓት መዘርጋት፤

  37. 7.6 ተቋማዊና የሰው ሀብት አቅም ግንባታ • በምርምርና ኤክስቴንሽን ዘርፍ የመፈጸምና የማስፈጸም አቅም እንዲጎለብት ማድረግ፤ • በትምህርት ተቋማት የሚሰጠው የሆርቲካልቸር ትምህርት በተግባር ላይ የተመሠረተ እንዲሆን ሁኔታዎችን ማመቻቸት፤ • የአገልግሎት አሠጣጥ ስታንዳርዶችን ማዘጋጀት/ማሻሻል ለተግባራዊነቱ የአሰራር ስርዓት መዘርጋት፤ • የአምራቾችና ላኪዎች ማህበራት ማደራጀት/ማጠናከር፤

  38. 7.7 ዘርፈ-ብዙ ጉዳዮች • የመሰረተ ልማት አቅርቦት እንዲስፋፋ ማድረግ፤ • ሴቶችና ወጣቶችን በልማቱም ሆነ በግብይቱ ሰንሰለቱ በስፋት እንዲሰማሩና ተጠቃሚነታቸው እንዲረጋገጥ የሚያስችል የክህሎት ግንባታድጋፍ በልዩ ሁኔታ መስጠት፤ • ለወጣቶችና ለጀማሪ አምራቾች ለቴክኖሎጂ ግዥና ምርት ለማስጀመር የብድር አቅርቦት (Seed money) እንዲመቻች ማድረግ፤ • ሴት አምራቾች የሰብል ምርታማነትን ለማሳደግ የተሻሻሉና ዘመናዊ ግብዓቶችን የሚጠቀሙበት አሰራር ማመቻቸት፤ • የስነ-ምግብ ስርዓት በተለይም በገጠሩ ክፍል እንዲዘረጋ ማድረግ፤ • ዘርፉ ለአረንጓዴ ኢኮኖሚ ልማት የድርሻውን እንዲወጣና የአካባቢን ደህንነት ባረጋገጥ መልኩ እንዲካሄድ የአሰራር፤የክትትልና ድጋፍ ስርአት መዘርጋት፤

  39. 8. የአፈጻጸም ስልት/አቅጣጫ • በሰውሀይልናፋይናንስየተጠናከረአደረጃጃት፤ • ኮሪደርተኮርየልማትናግብይትፕላን፤ፕሮጀክቶች፤ ፕሮግራሞች፤ • በገበያላይተፈላጊበሆኑየሰብልአይነቶችናዝርያዎችንየሚጠቀምልማት፤ • ባለሀብቱን/አግሮ-ኢንዱስትሪፓርኮችንናአርሶአደሩንየሚያስተሳስርልማት፤ • የተቀናጀየተባይመከላከልቴክኖሎጂዎችን(IPM) የሚጠቀምልማት፤ • ጥራቱንየጠበቀናበዋጋተወዳዳሪየሆነየግብአትአቅርቦትስርአት፤ • በባዮቴክኖሎጂየተደገፈየተፋጠነናጥራቱየተጠበቀየዘርናየፍራፍሬችግኝአቅርቦት፤ • የገበያጥራትመስፈርቶችንያገናዘበናወደሁዋላተመልሶመፈተሸ(traceability)የሚችልልማት፤

  40. የቀጠለ… • የተጠናከረ የኢንስፔክሽንና የእውቅና አሰጣጥ ስርአት፤ • የአረንጉዋዴ ኢኮኖሚ ግንባታን የሚያጠናክርና አካባቢን ደህንነት የጠበቀ ልማት፤ • የሴቶችና የወጣቶችን ተሳታፊነትና ተጠቃሚነት ያረጋገጠ ልማት፤ • የምርት አሰባስቦ ለገበያ ለማቅረብ/ Consolidated Market Service/ ስርዓት ማጠናከር

  41. 9. የክትትል፣ ግምገማና የመማማር ስርዓት • የስትራቴጂውን አፈፃፀም በየወቅቱ የሚገመግም በእርሻና ተፈጥሮ ሀብት ሚኒስቴር የሚመራ የአገራዊ የሆርቲከልቸር ምክክር መድረክ ይመሰረታል፤ እንደአስፈላጊነቱም የተለያዩ የቴክኒክ ኮሚቴዎች ይኖሩታል፤

  42. የቀጠለ… • የእ/ተ/ ኃ/ሚ የአነስተኛ አርሶ አደሮች ሆርቲካልቸር ልማት ዳይሬክቶሬትን በጊዜ የተገደበ እና ተሰትፏዊ እንዲሁም ልምድ እና ትምህርት የሚቀሰምበት የክትትል፤ ግምገማና የመረጃ አቅርቦት ስርዐት ይዘረጋል፤ • የክትትል ሥራ በመደበኛ ሁኔታ የሚካሄድ ሆኖ በአብዛኛው በቀጥታ በሚከናወኑ ተግባራት፣ የፋይናንስ አጠቃቀም እና በተሰሩ ስራዎች ጥራትና ብዛት ላይ የሚያተኩር ይሆናል፤ • በአጠቃላይም የስትራቴጂው አፈፃፀም ዕድገት ከጥቅል ግብ አኳያ እየታየ የግምገማ ስራ በየሩብ አመቱ በባለድርሻ አካላት ቀጥተኛ ተሳትፎ ይደረጋል፤ሪፖርት ለአስተባባሪው ኮሚቴና ለክልሎቸ ይቀርባል፤

  43. ማጠቃለያ

  44. ይቻላል !!! አመሰግናለሁ!

More Related