940 likes | 1.33k Vues
ጉባዔ -አምስት. SERMON-5. አሮጌውን በር እናድስ !. አሮጌውን በራችንን እ ናድስ ስንል የቀደመውን የእ ግዚአብሔር ን Principles እንደ እግ ዚአብሔር ዘላለማዊ ሃሳብ እንወቃቸው ፤ ወይም እ ግዚአብሔር በቃል-ኪዳን ጊዜ የሚሰጠዉ ኪዳን መነሻዉም መድረሻዉም እርሱ ነዉ። ማለታችን ነዉ።. መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።. የትምህርቱ ዓላማ ፤
E N D
አሮጌውንበራችንንእናድስ ስንል የቀደመውንየእግዚአብሔርን Principlesእንደእግዚአብሔርዘላለማዊ ሃሳብእንወቃቸው፤ወይም እግዚአብሔር በቃል-ኪዳን ጊዜ የሚሰጠዉ ኪዳን መነሻዉም መድረሻዉም እርሱ ነዉ። ማለታችን ነዉ። መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
የትምህርቱዓላማ፤ ፩ኛ-እግዚአብሔርን ማወቅበራሱሕይወትስለሆነለአምልኮእንዲያግዘን፤ ፪ኛ-የወልደ እግዚአብሔርንአምላክነቱንአዳኝነቱንሰፋአድርጎለማየት፤እና ፫ኛ-የቤተክርስቲያናችንን ዓለምንበወንጌልየመድረስራዕይለመደገፍ፡፡ መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
የትምህርቱይዘት • በሥላሴአስተምሮላይየቆመነው፥ • ጌታንእርሱም ኢየሱስ ክርስቶስን እግዚአብሔር የሚልና፤ አምላክነቱንየማዳንስራዉንምበጥልቀትየሚያይ ነዉ፥ • በዚሁም፣ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን መቀበል ወይም በርሱ ማመን ማለት ምን ማለት እንደሆነ አንዱን ሃሳብ ከተለያዩ አቅጣጫዎችይመለከታል፥ • ዲኖሚኔሽኖችንአይደግፍም ፥አይተችምም ፤ይልቁንምየሐዋሪያትንና ሐዋሪያዊያን አበዉ ዶክትሪንንያማከለነው፥ • ስለዚህም አከራካሪነጥቦችን ከሰዉ ልጅ ድነት ጋር ከተያያዙ ያለአድሎ በድፍረትያቀርባል። መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
የትምህርቱዓላማዎች (በዋናነት) • የቀደመውንየእግዚአብሔርን ጥልቅ ሃሳብመለስብሎበማየት፤ እግዚአብሔር እዉነተኛ ፥ ሴይጣን ዉሸተኛ ለማለት፥ • መዳናችንን በማስረገጥ ፣ የድነትን ጽንሰ ሃሳብ ከተለያዩ አቅጣጫዎች ለማስረዳት፤ ከተለመደዉ ዓይነትም ወጣ ብሎ የነገረ-ድነት ማጣቀሻ ጽሑፍ ለሚማርም ፥ ለሚያስተምርም ለማቅረብ፥ • ስለጌታ ኢየሱስ ክርስቶስአዳኝነት በቃልስለምንሰጠውምስክርነትግንዛቤያችንንለማስፋት፥ እና • ከዘፍጥረት 1-3 ያሉትንዋናሃሳቦችአጉልቶበማሳየት ፤ የዘፍጥረት መጀመሪያውአምላክ ፣የተቀረውየመጽሓፍ ቅዱስምሁሉ አምላክእንደሆነበመግለፅላይአነጣጥሯል። መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ። • የትምህርቱዓላማዎች (ከግንዛቤ በማስገባት)፡ • ቀደም የተረዳነዉን እዉነት ለማጠናከር፥ የረሳነዉን ለማስታወስ፥ የተሳሳትነዉን ለማረም፥ ያላወቅነዉንም ለማሳወቅ ነው፤ ስለዚህ ሁላችንም ተማሪዎች ነን! • ተናጋሪዉንና አነጋገሩን ሳይሆን የሚነገረዉን እዉነት ልክ እንደ ቤሪያ ክርስቲያኖች ከመጽሓፍ ቅዱስ አኳያ በመመዘን መቀበል ብልህነት ነዉ።
ስለዚህ መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ፣ የጽሑፍ ግድፈቶችን እያረሙ፣ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ። መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
ጉባዔአንድ ሰውማንነዉ??? መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
ጉባዔአንድ እግዚአብሔርአምላክ፣ • ሰውንለምንእንደፈጠረው፣ • ለምንስበመልኩእንደምሳሌውእንደፈጠረው፣ • ለምንስበዚህዓለምእንዳስቀመጠው። • እርሱምለማንስየእግዚአብሔርንመልክእንዲያንፀባርቅእንደፈጠረው፣ እንመለከታለን። መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
ጉባዔሁለት ሰውምንድርነዉ??? መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
ጉባዔሁለት የእግዚአብሔር መልክምንድንነው? ምንምንይዟል? አካልነው ነፍስ ነዉወይስመንፈስ ? ቁሳዊነውወይስ መንፈሳዊ? የሚታይነው ወይስየማይታይ? የሚታይ ከሆነስ፤ በኛውስጥ የሚይታውእንዴትነው? የሚሉትንሃሳቦችእንመለከታለን። መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
ጉባዔሦስት ቤተክርስቲያንየተሰጣትአጀንዳ ምንድር ነዉ??? መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
ጉባዔሦስት • ቤተክርስቲያንየተሰጣትአጀንዳ ምንድር ነዉ??? • የቀደመችው ቤተክርስቲያን ተግባራዊ ክንዉን እንዴት ነበር? • የእዉነተኛ ቤተክርስቲያን መለያ ቋሚ አምዶች። የሚሉትንሃሳቦችእንዳስሳለን። መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
ቀንስድስት፦ሰዉንና እንስሳትን ፤ ምግብን ለሰዉም ለእንስሳትም አደረገ[ዘፍ124-31] መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
“እግዚአብሔርም አለ፦ ምድር ሕያዋን ፍጥረታትን እንደ ወገኑ፥ እንስሳትንና ተንቀሳቃሾችን የምድር አራዊትንም እንደ ወገኑ፥ ታውጣ እንዲሁም ሆነ። እግዚአብሔር የምድር አራዊትን እንደ ወገኑ አደረገ፥ እንስሳውንም እንደ ወገኑ፥ የመሬት ተንቀሳቃሾችንም እንደ ወገኑ አደረገ እግዚአብሔርም ያ መልካም እንደ ሆነ አየ። .....እግዚአብሔርም አለ፦ እነሆ መብል ይሆናችሁ ዘንድ በምድር ፊት ሁሉ ላይ ዘሩ በእርሱ ያለውን ሐመልማል ሁሉ፥ የዛፍን ፍሬ የሚያፈራውንና ዘር ያለውንም ዛፍ ሁሉ ሰጠኋችሁ። ለምድርም አራዊት ሁሉ፥ ለሰማይም ወፎች ሁሉ፥ ሕያው ነፍስ ላላቸው ለምድር ተንቀሳቃሾችም ሁሉ የሚበቅለው ሐመልማል ሁሉ መብል ይሁንላቸው እንዲሁም ሆነ። እግዚአብሔርም ያደረገውን ሁሉ አየ፥ እነሆም እጅግ መልካም ነበረ። ማታም ሆነ ጥዋትም ሆነ፥ ስድስተኛ ቀን።” [ዘፍ124-31] መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
ልክየባህርተንቀሳቃሾችናወፎችከውሃእንደወጡት፤እንስሳትናተንቀሳቃሽየምድር አራዊት ሁሉበየወገናቸዉ ከምድርወጥተዋል፡፡ • ዓሣዎችንናየሰማይወፎችን፥እንስሳትናምድርንናበምድርየሚንቀሳቀሱትንሁሉይገዛዘንድ፤ ሰዉንበመልኩእንደምሳሌውምፈጥሮታል፡፡ መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
እንዲበዙም ባርኮ፣ የሰዉ ልጅምእንስሳቱምይበሉዘንድምግብንከምድርአብቅሎላቸዋል፡፡ ይኸውምምድር ከመረገሟ በፊት ሰውምእንስሳትም ቅጠልተመጋቢዎችእንደነበሩያሳያል። • በእርግጥ እግዚአብሔር የሺህ ዘመን ንግሱ ጊዜ “ተኵላና ጠቦት በአንድነት ይሰማራሉ፥ አንበሳም እንደ በሬ ገለባ ይበላል፥ የእባብም መብል ትቢያ ይሆናል። በተቀደሰው ተራራዬ ሁሉ አይጐዱም፥ አያጠፉምም፥ ይላል።”[ኢሳ6525] መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
እግዚአብሔርእንስሳትንእንደዓሳዎቹናወፎቹሁሉከመሬትፈጥሮ፣ ሰውንግንመለኮታዊምክክርበራሱአድርጎበመልኩእንደምሳሌውምፈጥሮታል፡፡ መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
እግዚአብሔርእንስሳትንእንደዓሳዎቹናወፎቹሁሉከመሬትፈጥሮ፤ ሰውንግንመለኮታዊምክክርበራሱአድርጎበመልኩእንደምሳሌውም መፍጠሩ.... • ሰውበአፈጣጠሩምይሁንበክብርከእንስሳትየተለየእንደሆነያሳያል!!! መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
እግዚአብሔርእንስሳትንእንደዓሳዎቹናወፎቹሁሉከመሬትፈጥሮ፤ ሰውንግንመለኮታዊምክክርበራሱአድርጎበመልኩእንደምሳሌውም መፍጠሩ.... • አንድም፣ የእንስሳሥጋ ከሰውእንደሚለይ፤ በዚሁምሰውከእንስሳትበአዝጋሚለውጥየተገኘሣይሆንበቀጥታበስድስተኛውቀንየተፈጠረመሆኑንያሳያል። ስለዚህም “ሥጋ ሁሉአንድአይደለም።የሰውሥጋ ግንአንድነው፥የእንስሳምሥጋ ሌላነው፥የወፎችምሥጋ ሌላነው፥ የዓሳም ሥጋሌላነው፡፡ ” የሚለውአስተምሮልክእንደሆነእናያለን፡፡[1ቆሮ1539] መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
እግዚብሔርአምላክሰውንበመልኩ እንደምሳሌውምበፍጥረቱመጨረሻመፍጠሩ፤ዓሳዎችን፥ወፎችን፥እንስሳትንናምድርን ፥በምድርምየሚንቀሳቀሱትንሁሉእንዲገዛመስጠቱ፣መባረኩምየሚያሳው፤ ሰውበእግዚአብሔርፊትምንያህል የከበረ ፍጡርመሆኑንነው፡፡ መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
እግዚብሔርአምላክሰዉንየክብርና የምስጋና ዘውድ ጭኖለታል!!! ታስበው ዘንድ ሰው ምንድር ነው? ትጐበኘውም ዘንድ የሰው ልጅ ምንድር ነው? ከመላእክት እጅግ ጥቂት አሳነስኸው፤ በክብርና በምስጋና ዘውድ ከለልኸው። በእጆችህም ሥራ ሁሉ ላይ ሾምኸው፤ ሁሉን ከእግሮቹ በታች አስገዛህለት፥ [መዝ84-6፤ ዕብ26-8] መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
ሰዉበእግዚብሔርላይአምፆ ክብሩንናምስጋናዉንስላጣ፤ ወደቀደመዉክብሩይመልሰዉዘንድ፤ ’’በእግዚአብሔር ጸጋ ስለ ሰው ሁሉ ሞትን ይቀምስ ዘንድ፥ ከመላእክት ይልቅ በጥቂት አንሶ የነበረውን ኢየሱስን ከሞት መከራ የተነሣ የክብርና የምስጋናን ዘውድ ተጭኖ እናየዋለን።’’ [ዕብ29] መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
የዘፍጥረት መጀመሪያውአምላክ ፣የተቀረው መጽሓፍ ቅዱስሁሉ አምላክ፤ እርሱምመስቀልለይየተሰቀለዉነዉ!!! መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
እንግዲህአሮጌውንበራችንንእናድስ ስንል፣የቀደመውንየእግዚአብሔርን Principlesእንደእግዚአብሔርዘላለማዊ ሃሳብእንወቃቸውእያልንነዉ።ያልነዉይህነዉ።ይህምሰዉከመሰረቱበክብርና በምስጋና ዘውድ የተከለለ፤የእግዚአብሔር ጽድቁ ነው።ማለታችን ነዉ።[2ቆሮ521] መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
ሰውንበመልኩ እንደምሳሌውም ፈጠረው[ዘፍ126] ...ብዙ፥ ተባዙ፥ ምድርንም ሙሉአት፥ ግዙአትም መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
ጉባዔአንድ ሰውማንነዉ??? መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
“እግዚአብሔርም አለ፦ ሰውን በመልካችን እንደ ምሳሌአችን እንፍጠር የባሕር ዓሦችንና የሰማይ ወፎችን፥ እንስሳትንና ምድርን ሁሉ፥ በምድር ላይ የሚንቀሳቀሱትንም ሁሉ ይግዙ። እግዚአብሔርም ሰውን በመልኩ ፈጠረ በእግዚአብሔር መልክ ፈጠረው ወንድና ሴት አድርጎ ፈጠራቸው። እግዚአብሔርም ባረካቸው፥ እንዲህም አላቸው፦ ብዙ፥ ተባዙ፥ ምድርንም ሙሉአት፥ ግዙአትም የባሕርን ዓሦችና የሰማይን ወፎች በምድር ላይ የሚንቀሳቀሱትንም ሁሉ ግዙአቸው።” [ዘፍ126-28] መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
እግዚአብሔርአምላክ፣ • ሰውንለምንፈጠረው? • ለምንስበመልኩእንደምሳሌውፈጠረው? • ለምንስበዚህዓለምአስቀመጠው? • እርሱስ ለማንነውየእግዚአብሔርንመልክየሚያንፀባርቀው? መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
ወደታች (ወደ ሓዲስ ኪዳን) እናዉርደዉና • እግዚአብሔርአምላክአንተ/ቺን ለምንበክርስቶስኢየሱስፈጠረህ/ሽ??? • ለምንስበጌታኢየሱስክርስቶስአመንክ/ሽ? ለምንበስሙአምነህክርስቲያንሆንክ/ሽ ወይምተባልክ/ሽ??? • ምንአልባትበጌታአምኜድኛለሁ ፣ ኩነኔምየለብኝምልትልትችላለህ። ምንሆነህነበር? ከምንድርነዉስየዳንከዉ? ከማንስነዉያዳነህ? በምንድርነበርየተኮነንከዉ??? መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
እነዚህንጥያቄዎችበትክክልመረዳት፤በምድራዊሕይወታችንበዓላማ እንድንመራምይሁን፥እግዚአብሔርንእንድንከተለው ፤በመንፈስምእንድናመልከዉእጅግይጠቅመናል፡፡ ልክ "ጥዋትየሚቀሰቅሰኝሰዓትአግኝቻለሁ÷ አንድቀንግንለምንእንደምነሳየሚነግረኝንእፈልጋለሁ፡፡" የሚልስሜትእንደሚሰማን፡፡ መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
እንግዲህአሁንይህ…"ሰውንበመልኩእንደምሳሌውፈጠረው፤ወንድናሴትምአድርጎፈጠራቸው፡፡" የሚለውአባባልምንድርነዉ? መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
"ሰውንበመልኩእንደምሳሌውፈጠረው፤ወንድናሴትምአድርጎፈጠራቸው፡፡" የሚለውአባባል... 1ኛ. ብርሃንይሁን፥የብሱይገለጥእያለበትዕዛዝእንደፈጠረውሳይሆን፤ሰውንበመልካችንእንደምሳሌያችንእንፍጠርየሚልመለኮታዊምክክርከተደረገ በኋላ መሆኑ፤ ሰዉ ከዚህበፊትከተፈጠሩትሁሉበክብሩምይሁንበአፈጣጠሩየከበረመሆኑን፣ “እግዚአብሔርምተድላው በሰውልጅእንደሆነ”ያሳያል፡፡” [ምሳ 831] መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
እግዚአብሔር የመንገዱ መጀመሪያ አደረገኝ፥ በቀድሞ ሥራው መጀመሪያ።ከጥንቱ ከዘላለም ጀምሮ ተሾምሁ፤ ምድር ከመፈጠርዋ አስቀድሞ። ቀላያት ገና ሳይኖሩ እኔ ተወለድሁ፥ የውኃ ምንጮች ገና ሳይፈልቁ። ተራሮች ገና ሳይመሠረቱ፥ ከኮረብቶች በፊት እኔ ተወለድሁ፥ ምድሪቱንና ሜዳውን ገና ሳይፈጥር፤ የመጀመሪያውን የዓለም አፈር። ሰማዮችን በዘረጋ ጊዜ አብሬ ነበርሁ፥ በቀላያት ፊት ክበብን በደነገገ ጊዜ፥ ደመናትን በላይ ባዘጋጀ ጊዜ፥ የቀላይን ምንጮች ባጸና ጊዜ፥ ለባሕርም ዳርቻን በወሰነ ጊዜ ውኃ ከትእዛዙ እንዳያልፍ፥ የምድርን መሠረት በመሠረተ ጊዜ፥ የዚያን ጊዜ እኔ በእርሱ ዘንድ ዋና ሠራተኛ ነበርሁ፤ ዕለት ዕለት ደስ አሰኘው ነበርሁ፥ በፊቱም ሁልጊዜ ደስ ይለኝ ነበርሁ፥ ደስታዬም በምድሩ ተድላዬም በሰው ልጆች ነበረ። [ምሳ822-31] መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
"ሰውንበመልኩእንደምሳሌውፈጠረው፤ወንድናሴትምአድርጎፈጠራቸው፡፡" የሚለውአባባል...አንድም 2ኛ. Elohim (እግዚአብሔርአምላክ) ከሚለውሦስትነቱንከሚገልጠው የፈጣሪነት ስሙበበለጠም፤በአንድመለኮትከአንድ የበለጡ አካላትእንዳሉ፤ በእኩልነት፥ በአንድክብርናሃሣብምየሚሰሩእንደሆነ፤ ይህም የእግዚአብሔርንአንድነቱንናልዩሦስትነቱንምየሚገልጥእንደሆነያሳያል፡፡ ይህንንም "እግዚአብሔርሰውንበመልኩፈጠረው፥ወንድናሴትአድርጎፈጠራቸው፡፡“ [ዘፍ 127] ባለውገልጦታል፡፡ መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
"ሰውንበመልኩእንደምሳሌውፈጠረው፤ወንድናሴትምአድርጎፈጠራቸው፡፡" የሚለውአባባል...አንድም 3ኛ. ሰው(አዳም)ፍጥረታትንናየፈጠራቸውእግዚአብሔርአምላክንእንዲያናኝ፤በሁሉምእንስሳትናበእግዚአብሔርአምላክመካከልመካከለኛእንዲሆንእንደፈጠረውያሳያል፡፡ [መዝ85]ልክጌታኢየሱስ፣ ሁለተኛው አዳምሆኖበተገለጠበትጊዜበሰውናበእግዚአብሔርመካከልመካከለኛእንደነበረው፡፡[1ጢሞ25] መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
በዚህም ሰዉን በዋናነት የምድር ገዥ እንዲሆን እንደፈጠረዉ እናያለን። ...ብዙ፥ ተባዙ፥ ምድርንም ሙሉአት፥ ግዙአትም የባሕርን ዓሦችና የሰማይን ወፎች በምድር ላይ የሚንቀሳቀሱትንም ሁሉ ግዙአቸው ። ብሎ ባርኮታልና። መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
"ሰውንበመልኩእንደምሳሌውፈጠረው፤ወንድናሴትምአድርጎፈጠራቸው፡፡" የሚለውአባባል...አንድም 4ኛ. ወንድናሴት (ባል እና ሚስት)ምንምበፆታ፥ በስልጣንናበመገዛትቢለያዩም፤ በአፈጣጠርእኩልእንደሆኑ፥በረከታቸውምእኩልእንደሆነ የሚያሳይ ነዉ፤ከራሱወይምከእግሩሳይሆንከጎኑወስዶ በመፍጠር አሳይቶታልና፡፡ ሌላውጋብቻቸውበአንድወንድናበአንዲትምሴትመካከልብቻእንደሆነያሳያል፡፡ [ማቴ194] መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
ፈጣሪ በመጀመሪያ ወንድና ሴት አደረጋቸውየሚለዉና ከጥንት ግን እንዲህ አልነበረምየሚለዉ የጌታ አነጋገር ምን ማለት ነዉ??? ፈሪሳውያንም ወደ እርሱ ቀረቡና ሲፈትኑት። ሰው በሆነው ምክንያት ሁሉ ሚስቱን ሊፈታ ተፈቅዶለታልን? አሉት። እርሱ ግን መልሶ እንዲህ አለ። ፈጣሪ በመጀመሪያ ወንድና ሴት አደረጋቸው፥ አለም። ስለዚህ ሰው አባቱንና እናቱን ይተዋል፥ ከሚስቱም ጋር ይተባበራል፥ ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ የሚለውን ቃል አላነበባችሁምን? ስለዚህ አንድ ሥጋ ናቸው እንጂ ወደ ፊት ሁለት አይደሉም። እግዚአብሔር ያጣመረውን እንግዲህ ሰው አይለየው።እነርሱም። እንኪያስ ሙሴ የፍችዋን ጽሕፈት ሰጥተው እንዲፈቱአት ስለ ምን አዘዘ? አሉት። እርሱም። ሙሴስ ስለ ልባችሁ ጥንካሬ ሚስቶቻችሁን ትፈቱ ዘንድ ፈቀደላችሁ፤ ከጥንት ግን እንዲህ አልነበረም።እኔ ግን እላችኋለሁ፥ ያለ ዝሙት ምክንያት ሚስቱን ፈትቶ ሌላዪቱን የሚያገባ ሁሉ ያመነዝራል፥ የተፈታችውንም የሚያገባ ያመነዝራል አላቸው። [ማቴ193-9] መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
ማስገንዘቢያ፦ ፈጣሪ በመጀመሪያ ወንድና ሴት አደረጋቸው የሚለዉና ከጥንት ግን እንዲህ አልነበረምየሚለዉ የጌታ አነጋገር የሚያሳየዉ፤ ጋብቻየሰዉ ልጅ ዉድቀት ዉጤት ከሆነዉ ያለ ዝሙትምክንያትእንዳይፈታ መደንገጉም፤ 1ኛ. ጋብቻበአንድወንድናበአንዲትምሴት፤በአንዲትሴትናበአንድም ወንድመካከልብቻየሚደረግእንደሆነያሳያል ። 2ኛ. የክርስቲያኖችን ጋብቻ ወደቀደመዉ ክብሩ እንደመለሰዉ፤ እንደዉም ደሙን በማፍሰስ እስከ ሞት በወደዳት ቤተክርስቲያኑና በእርሱ መካከል ወዳለዉ ጥልቅ ግንኙነት ሚስጢር እንዳሳደገዉ ያሳያል። መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
ወልደ አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ የማዳን ስራዉን መነሻ ቃና ዘገሊላ ሰርግ ለይ፣ የተዓምራቶቹም መጀመሪያ በንፅዕት ቅድስት ድንግል ማሪያም ጠያቂነት ዉሃዉን ወደ ወይን ጠጅ መለወጥ ማድረጉ፤ በመምጣቱ ያመኑበትን ጋብቻቸዉን እንደሚቀድስ፣ መኝታቸዉንም እንደሚያነጻ ከማመልከቱም በላይ የመጀመሪያዉን የጋብቻ በረከት እንደመለሰዉ ያሳያል። መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
ወደ ቀደመዉ ነገራችን እንመለስና.... እግዚአብሔርአምላክ፣ • ሰውንለምንፈጠረው? • ለምንስበመልኩእንደምሳሌውፈጠረው? • ለምንስበዚህዓለምአስቀመጠው? • እርሱስ ለማንነውየእግዚአብሔርንመልክየሚያንፀባርቀው? መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
ወደታች (ወደ ሓዲስ ኪዳን) እናዉርደዉና • እግዚአብሔርአምላክአንተ/ቺን ለምንበክርስቶስኢየሱስፈጠረህ/ሽ??? • ለምንስበጌታኢየሱስክርስቶስአመንክ/ሽ? ለምንበስሙአምነህክርስቲያንሆንክ/ሽ ወይምተባልክ/ሽ??? • ምንአልባትበጌታአምኜድኛለሁ ፣ ኩነኔምየለብኝምልትልትችላለህ። ምንሆነህነበር? ከምንድርነዉስየዳንከዉ? ከማንስነዉያዳነህ? በምንድርነበርየተኮነንከዉ??? መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
አንድ ሚስጢር!! እነዚህንጥያቄዎችበትክክልለመረዳትበጠቅለላውመጽሓፍቅዱስላይየተገለጠውንየእግዚአብሔርንዓላማማወቅይገባል፡፡ እግዚአብሔርአምላክሰውንበራሱመልክከፈጠረበትዓላማጀርባደግሞከሰይጣንናአብረውከወደቁትመላዕክቱጋርየነበረው ጠብአለ፡፡ መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
ሰይጣን ሰይጣን • ሰይጣንበኃጢአቱ • ከመውደቁበፊት"ጥበብን የተሞላ፥ዉበቱምየተፈፀመመደምደሚያ÷ በእግዚብሔርገነትበኤደንምየነበረ÷ በተቀደሰውየእግዚአብሔርተራራላይየኖረሊጋርድምየተቀባኪሩብነበረ፡፡" [ኢሳ1412-15፣ሕዝ2812-16] ሰይጣን ሰይጣን መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
ሰይጣን ሰይጣን • ሰይጣንከመወደቁበፊት፣ • የቀደመቺይቱንመሬትበእግዚአብሔርአመራርመምራቱንያሳያል፡፡ በእግዚአብሔርላይባመፀናበልዑልእመሰላለሁብሎሲሶመላዕክቱንጭምርበመራጊዜ፣ እግዚአብሔርፍርድንአምጥቶበታል፡፡ በዚህምፍርድየተነሳ፣ በመጀመሪያየተፈጠረችውምድርባዶ፣ ምንምየሌለባትጨለማምሆናለች፡፡ • [ዘፍ12፣ራኢ123] (The 'gap theory') ሰይጣን ሰይጣን መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
ሰዉ ሰዉ • እንደገናበተፈጠረችው • ምድርም፤የእግዚአብሔርዓላማየራሱንባህርይየተካፈለሰውበእግዚአብሔርሥርዓት ይህንምድርይመራዘንድነው፡፡ gap theoryንባንቀበልምእንኳእግዚአብሔርየመለኮቱባህርይተከፋይየሆነሰውፍጥረትንእንዲገዛፈጥሮታል ባርኮታልም፡፡ (ዘፍ126፣28) ሰዉ ሰዉ መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።