110 likes | 118 Vues
short report on International anti corruption day celebration report nation wide.
E N D
የፌዴራልስነምግባርናፀረሙስናኮሚሽንየፌዴራልስነምግባርናፀረሙስናኮሚሽን የ2012 ዓ.ምፀረሙስናቀንበዓል አከባበር አፈፃፀም የሚያሳይአጭርሪፓርት አቅራቢ፡- ሐረጎትአብረሃ የስነ -ም/አውታሮች ማ/ዳይሬክተር ፌ.ሰ.ፀ.ሙ.ኮ
የሪፖርቱ ይዘት በተመለከተ • መግቢያ • የቅድመ ዝግጅት በተመለከተ • በዓሉን አከባበር ሂደት በተመለከተ • በሚድያየተደረጉእንቅስቃሴዎች • በመንግስትተቀማትእናዩንቨርስቲዎችየተደረጉእንቅስቃሴዎች • በአዲስአበባመሰተዳደርየተደረጉእንቅስቃሴዎች • በክልሎችየተደረጉእንቅስቃሴዎች • የማጠቃልያመድረክ አፈፃፀም • ማጠቃልያ /መደምደምያ /
መግቢያ • እንደሚታወቀውሙስናደንበርዘለልወንጀልመሆኑንይታወቃል ፤ • ቢዘህመሰረትየተባበሩትመንግስታትአባልየሆኑትአገራትሙስናበተደራጀእናበትብብርለመካለከልየሚያስችላቸውየጸረሙስናኮንቬንሽንአውጥተል ፤ እስከአሁንወደ186 የሚሆኑትአገራትስምምነቱፈርማል ፤ • ኢትዮጵያምስምምነቱከፈረሙአገሮችእንደዋናት ፡፡ • አገራትየሄንየፈረሙትስምምነትለማስታወስእናበሙስና ላይ የሚያደርጉትንጥረትለማጠናከርህዳር 29 በየዓመቱዓለምአቀፍየጸረሙስናቀንሆኖእንዲከበርበተባበሩትመንግስታትተወስናል ፤ • በዚህመሰረትዘንድሮበዓለምአቀፍደረጃ ለ16 ጊዜበሀገራችንደግሞ ለ15 ጊዜመልካምሰነ- ምግባርበመግንባት ፤ ሙስናንበመታገልዘላቂሰላምእናልማትእናረጋገጥ !! ተከብራል ፡፡
2. የቅድመ ዝግጅት በተመለከተ • ቀኑንየሚከበርበትእቅድመነሻእንዲዘጋጅተደርጎበማንጀመንትውይይትተደርጎእንዲፀደቅተደርጋል ፤ • በፀደቀውእቅድመሰረትአንድአብይኮሚቴ( በክቡር ም/ኮሚሸነርአታክልቲየሚመራእንዲሁምአምስትንኡሳንኮሚቴየማቀቀምስራተሰርተል ፤ • በፀደቀደውእቅድ ላይ በመመሰረትለትምህርትተቀማት ፤ መስሪያቤቶች ፤ ክልሎች አሬንቴሸንተሰጥተዋል ፤ • በተዘጋጀውመነሻእቅድመሰረትየራሳቸውእቅድእንድያዘጋጁበደብዳቤለክልሎች ፤ ተቀማት ፤ ትምህርትቤቶችየማሳወቅስራተሰርተዋል ፤ • በዓሉንበማስመለከትመነሻፅሁፍበአብይኮሚቴየማዘጋጀትእናበዓሉለሚያከብሩተቀማትእና ክልሎች የማሰራጨትስራተሰርተዋል ፤ • በሚድያለሚተላለፉእናለማጠቃልያበዓልመድረክየሚያስፈልጉየሚድያ ፤ ሆቴልእናሌሎችአቅርቦቶችግዥየመፈፀምስራተሰርተዋል ፤ • በማጠቃልያመድረክየሚቀርብፅሁፍአቅራቢየመለየትእናእንዲዘጋጅየማድረግ • ቀኑን በተመለከተ አማራጭመሪቃልየማዘጋጀት፤ የማስወሰን ፤የማስራጨትስራተሰርተዋል ፤
3. የበዓሉን አከባበር በተመለከተ የነበረ አፈፃፀም • በሚድያ እናኮምዩንኬሽንየተደረጉ እንቅስቃሴዎች • በዓሉንበማስመልከትየተዘጋጀስፖት በ 3 የተለቬዥንጣብያዎችደግግሞሸጨምሮ 9 ጊዜተላልፋል ፤ • በአዲስዘመንጋዜጣለአንድወርበየሳምንቱአጭርመልእክትተላልፋል • በሪፖርተርጋዜጣእንድረዘምያለመልእክትየያዘአርቲክልታተመዋል • በዓሉን በተመለከተ 1000 በኢንግልዝኛእንዲሁም 3000 በአማርኛየታተመብሮሸርተሳርጭተዋል ፤ • ለፀረሙስናቀን 1000 ፓስተርተሰራጭተዋል ፤ • በኮሚሽኑወጪአንድቴሌከንፈረንስበፋናሬድዮታላልፋል ፤ • በራሳቸውፍላጎትሁለትሬድዮዎች( አትዮኤፍኤምእናሸገርሬድዮ ) ተሌኮንፈረንስተካሂደዋል፤ • የበዓሉን ማጠቃልያመድረክየሚድያሽፋንእንድያገኝተደርገዋል ፤
2.በከፍተኛ ትምህርት ተቀማት ፤መስሪያቤቶች ፤ የልማት ድርጅቶች የተከናወኑ ተግባራት • ለበዓሉ የተዘጋጁ መወያያ ፅሁፎች ለተቀማት የመበተን ስራ ተሰርተዋል ፤ • እስከ አሁን በቀረበው ሪፖርት መሰረት ወደ 64 የሚሆኑ በዓሉን ማክበራቸው በፅሁፍ ሪፖርት ያቀረቡ ወደ 13 289 ሰራተኞች እና አመራሮች ማወያየታቸው ገልፀዋል ፤ • ተቀማት በዓሉን ፓናል ውይይት ፤ ጥያቄና መልስ ውድድር ፤ ግጥም ፤ሙዝቃዉ ድራማ እና በግቢ ፅዳት /ዘመቻ/ በማካሄድ ማክበራቸውን ገልፀዋል ፤ • ሌሎች መረጃ ያልላኩ ተቀማት በቀጣይ የተደራጀ ሪፖርት ይልካሉ ተብሎ ይጠበቃል፤
3.በክልሎች የተከናወኑ ተግባራት • ለበዓሉ የተዘጋጁ መወያያ ፅሁፎች ለክልሎች የመበተን ስራ ተሰርተዋል ፤ • ሁሉም ክልሎች በዓሉበደመቀሁኔታእንዲከበርጥረትተደርገዋል ፤ • በዓሉንበፓናልውይይት ፤ በግጥም ፤ በፅዳትዘመቻ ፤ በእግርጉዞወ.ዘ.ተአክብረውታል ፤ • ምንያህልሰውአክብሮታልየሚለውንለማወቅሪፖርትእንዲልኩተጠይቆክትትልእየተደረገይገኛል ፤
4.በአዲስአባባመስተዳድር የተከናወኑ ተግባራት • ለበዓሉ የተዘጋጁ መወያያ ፅሁፎች ለአዲስአበባትምህርትቤቶችእናተቀማት የማሰራጨትስራ ተሰርተዋል ፤ • በዚህመሰረትወደ 78 የሚሆኑት 1ኛ እና 2ኛ ደረጃትምህርትቤቶችበሰነደቅዓለማ ፤ ጥያቄናመለስውድድር ፤ በሙዚቃ ፤በድራማወ.ዘ፣ተአክብረውታል • ወደ 20 የሚጠጉየመንግስትተቀማት / ቢሮዎች ፤ኤጄንሲዎች ፤ክፍለከተሞችበፓናልውይይትናግንዛቤማስጨበጫመንገድአክብረውታል ፡፡
5.በማጠቃልያመድረክ የተከናወኑ ተግባራት • የበዓሉን ማጠቃልያመድረክእንዲካሄድቀደምብሎ ዝግጅት ተደርገዋል ፤ የስራክፍፍልተደርገዋል ፤ • በዚሁመሰረትበስካይላይትሆቴልመድረኩበመደቀሁኔታተካሂደዋል ፤ በማርሽባንድታግዞ ፤ ሙዚቃበማሲንቆቀርባል ፤ አጭርድራማበወጣቶችቀርባል ፤ ግጥምቀርባል ፤ አነቃቂንግግርቀርባል፤ • የመወያያፅሁፍበዶ/ር ደኛቸውአሰፋተካሂደዋል ፤ • በፀረሙስናትግሉጉልህሚናያላቸውአካላትተሸልመዋል / ተቀማት ፤ ግልሰዎችእናማህበራት / • ወደ 390 ተሳታፊዎች (አፈጉባኤዎች ፤ ሚኒስተሮች ፤ የአገርሽማግሌዎች ፤ ተዋቂግለሰዎች ፤ የፖለቲካፓርቲዎች ፤ ኮሚሽነሮችወ.ዘ.ተተገኝተል ፤
6. ማጠቃልያ • በዓሉከመቸውምግዜበላይየተከበረበረትሰፊእንቅስቃሴየደረገበት ፤ የኮሚሽኑገጽታለማንፀባረቅእድልየሰጠየነበረነው • በፀረሙስናትግሉ ላይ ጉልህሚናየነበራቸውንሰዎችመሸለማቸውበተሳታፉዎች ላይ ከፍተኛመነቃቃትየፈጠረየነበረመሆኑ ፤ • በዚህመሰረትከፍተኛምስጋናይገባል ፡ - • የንኡስኮሚቴአባላት/ የበዓሉን አከባበር እናየሽልማትየቴክኒክኮሚቴ ) • አበይኮሚቴአባላት ( የበዓሉን አከባበር እናየሽልማትአብይኮሚቴ ) • ሹፌሬች ፤ • የፋይናንስባለሙያዎች ፤ • የግዥባለሙያዎች ፤ • የፕሮተኮልባለሙያ • የሚድያባለሙያዎች • ኮምዩንኬሽንባለሙያዎች • ተሸላሚያጀቡባለሙያዎቻችን