1 / 13

መሀመድ አወል ቦረር ጠደሌ እርሻ ልማት ድርጅት

መሀመድ አወል ቦረር ጠደሌ እርሻ ልማት ድርጅት. Prepared by Idris mohammed edrisibrahim16@yahoo.com. የድርጅቱ መሰረታዊ መረጃዎች. የድርጅቱ ሥም-መሀመድ አወል ቦረር ጠደሌ እርሻ ልማት ድርጅት አድራሻ - ደቡብ ክልል ጉራጌ ዞን አበሽጌ ወረዳ ቦረር ቀበሌ ስልክ-0930-011066፤0911-879618፤0113305010 ፖስታ ሳጥን ቁጥር - 23012 አዲስ አበባ

Télécharger la présentation

መሀመድ አወል ቦረር ጠደሌ እርሻ ልማት ድርጅት

An Image/Link below is provided (as is) to download presentation Download Policy: Content on the Website is provided to you AS IS for your information and personal use and may not be sold / licensed / shared on other websites without getting consent from its author. Content is provided to you AS IS for your information and personal use only. Download presentation by click this link. While downloading, if for some reason you are not able to download a presentation, the publisher may have deleted the file from their server. During download, if you can't get a presentation, the file might be deleted by the publisher.

E N D

Presentation Transcript


  1. መሀመድአወልቦረርጠደሌእርሻልማትድርጅትመሀመድአወልቦረርጠደሌእርሻልማትድርጅት Prepared by Idrismohammed edrisibrahim16@yahoo.com

  2. የድርጅቱመሰረታዊመረጃዎች • የድርጅቱሥም-መሀመድአወልቦረርጠደሌእርሻልማትድርጅት • አድራሻ- • ደቡብክልል • ጉራጌዞን • አበሽጌወረዳ • ቦረርቀበሌ • ስልክ-0930-011066፤0911-879618፤0113305010 • ፖስታሳጥንቁጥር- 23012 አዲስአበባ ድርጅቱየተመሰረተው በ1985 ዓ.ም በ160 ሄክታርመሬትላይ በ 500 ሺህብርካፒታል ከ 50 ባልበለጡመደበኛናጊዜያዊሰራተኞችከአዲስአበባ 194 ኪሎሜትርላይየተመ ሲሆንበአሁኑወቅት ከ 1200 በማያንሱ ሚናጊዜያዊሰራተኞች በ1025 ሄ/ር መሬትላይበመንቀሳቀስየካፒታልመጠኑምወደ 30 ሚልየንብርአድርሶታል፡፡ የድርጅቱዕሴቶች-ታማኝነት፤ትጉህሰራተኝነት፤ጽናትዋናመለያዎቹናቸው፡፡

  3. የድርጃቱዋናዋናምርቶች • ድርጅቱበአጠቃላይ 1025 ሄክታርመሬትያለውሲሆንከዚህውስጥለእርሻሥራየሚውለው 950 ሄክታርላይበዋናነትበበቆሎበምርጥዘርብዜትሥራላይየተሰማራነው፡፡ • ከነዚህሰብሎችበተጨማሪበመደበኛሰብሎች • በቆሎ፤ሽምብራ፤ቦሎቄ ፤ጤፍ፤በርበሬናማሾበመደበኛሰብልነትያመርታል • በተጨማሪምበከብትማደለብበንብእርባታናበጋሮአትክልት ና ፍራፍሬስራዎችንያከናውናል፡፡

  4. ከ2002ዓ.ም-2006ዓ.ም የዋናዋናፊዚካልሥራዎችአፈጻጸም

  5. የደርጅቱዋናዋናወጪዎች • ለቀንሰራተኛጉልበትክፍያ • ለግብርናግብዓቶችግዢ (ምርጥዘርማዳበሪያናኬሚካል ) • ለነዳጅናቅባት • ለጥገና • ለማሺነሪግዢ • ለትራንስፖርት • ለአሰተዳደራ ዊ ወጪ • ለግንባታ

  6. ከ2002 ዓ.ም-2006 ዓ.ምየድርጅቱየፋይናንስአፈጻጸም

  7. ወጪዎችየሚያስፈልጉበትወራት • አመቱንበሙሉወጪዎችአስፈላጊቢሆኑምከዚህበታችበተቀመጠውቅደምተከተልከፍተኛወጪየሚወጣባቸውወራቶችናቸው • ሀምሌ • ነሀሴ • ሰኔ • መስከረም

  8. የድርጅቱየፋይናንስምንጮች • የግልካፒታል • የኢትዮጵያንግድባንክ • ደቡብምርጥዘርድርጅት • የግዢናየሽያጭደንበኞች • የግልድርጅቶች (USAID,ISSD)

  9. የፋይናንስእጥረትምንጮች • በእቅድያለመመራት • ድንገተኛወጪዎች • የግብርናግብዓትቶችናሌሎችወጪዎችዋጋመዋዠቅ • የቀንሰራተኞችክፍያመጨመር • ፍላጎትንያለመገደብ

  10. የፋይናንስችግሮችንየሚያባብሱምክንያቶችየፋይናንስችግሮችንየሚያባብሱምክንያቶች • የግልስራማስኬጃእጥረት • በቂአበዳሪድርጅቶችያለመኖር • ያሉትምአበዳሪድርጅቶችብድሩንለማግኘትያለውሰንሰለትአድካሚመሆን • የተፈቀደውንምብድርበተፈለገውሰዓትያለማግኘት • ትክክለኛውንተበዳሪያለመለየት • ህጎቹንብቻየማስፈጸምአዝማምያመታየት • በፋይናንስችግሮችዙርያሊያማክሩየሚችሉአካላትንያለማግኘት

  11. ችግሮቹንለማስወገድየተወሰዱመፍትሄዎችችግሮቹንለማስወገድየተወሰዱመፍትሄዎች • ከአበዳሪድርጅቶችጋርጤናማግኑኝነትመፍጠር • ድርጅታዊአደረጃጀትማጠናከር • አሳማኝ፤ ትርፋማ ና ሊተገበርየሚችልእቅዶችንማዘጋጀት • የብድርአመላለስስርዓትማጠናከር • ከተለያዩየብድርድጋፍ (Loan grant ) ሰጪድርጅቶችጋርየስራትብብርመፍጠር

  12. Thank You

More Related