1 / 56

01 Kaizen overview, ክፍል አንድ

u1270u124bu121bu1275 u1225u122bu12ceu127bu1278u12cdu1295u1293 u12e8u1225u122b u1202u12f0u1276u127bu1278u12cdu1295 u1240u1323u12edu1290u1275 u1263u1208u12cd u1218u120du12a9 u12e8u121au12ebu123bu123du1209u1260u1275 u1225u122du12d3u1275 u1290u12cdu1361u1361<br><br>u1270u124bu121bu1275 u1265u12adu1290u1275u1295 u1260u1218u1240u1290u1235 u12e8u12a0u1308u120du130du120eu1275 u1325u122bu1275u1295 u1260u12e8u12d5u1208u1271 u1260u121bu123bu123bu120d u12f0u1295u1260u129eu127bu1278u12cdu1295 u1208u121bu122du12abu1275 u12e8u121au12ebu1235u127du120bu1278u12cdu1295 u1270u124bu121bu12ca u12e8u12a0u1220u122bu122d u1202u12f0u1271u1295u1293 u1263u1205u1209u1295 u12e8u121au12ebu123bu123du1209u1260u1275 u12d8u1208u1244u1273u12ca u12e8u12a0u1270u1308u1263u1260u122d u1225u122du12d3u1275 u12e8u121au12ebu1218u1323 u134du120du1235u134du1293 u1290u12c9u1361u1361<br>

Feti
Télécharger la présentation

01 Kaizen overview, ክፍል አንድ

An Image/Link below is provided (as is) to download presentation Download Policy: Content on the Website is provided to you AS IS for your information and personal use and may not be sold / licensed / shared on other websites without getting consent from its author. Content is provided to you AS IS for your information and personal use only. Download presentation by click this link. While downloading, if for some reason you are not able to download a presentation, the publisher may have deleted the file from their server. During download, if you can't get a presentation, the file might be deleted by the publisher.

E N D

Presentation Transcript


  1. የሀረሪ ሥራአመራርናካይዘንኢንስቲትዩት ክፍል አንድ የካይዘን ሥራአመራርፍልስፍናምንነት፣ አስፈላጊነት እናባህሪያት ሐምሌ 2016 ዓም (የተከለሰ)

  2. ካይዘንምንድንነው ? (What is KAIZEN?)

  3. 1.የከይዘንፅንሰኃሳብ • ከይዘንምንድነው? • ከይዘን /KAIZEN/ የሚለውቃልየተመሠረተውKai እና Zen ከተባሉየጃፓንኛቃላትሲሆንትርጉማቸውም፡- • ከይ(KAI)ማለት፡- ለውጥ /Change / ሲሆን • ዘን (ZEN)ማለት፡- የተሻለ ፣ መልካምወይምጥሩ (For Better)ነው፡፡ • ስለዚህከይዘንማለት… ቀጣይነትያለውለውጥ / continuous improvement/ ማለትነው፡፡ • ከይዘንበቀጣይነትላይየተመሠረተየተሻለለዉጥለማምጣትየሚያስችልየአሠራርፍልስፍናነው፡፡ • Kaizen means…Change for better which results in continuous improvement (KAI/ካይ): Change (ለውጥ፣ መሻሻል) 改 善 (ZEN/ ዘን): For Better (መልካም፣ የተሻለ፣ ጥሩ)

  4. የከይዘንፅንሰኃሳብ…. የቀጠለ • ካይዘን/KAIZEN/፡- • የጃፓንየአሰራርፍልስፍናሆኖተቋማትየአሰራርልምዶቻቸውንናብቃትንበቀጣይነትለማሻሻልየሚያስችልየአሰራርፍልስፍናነው • በአገልግሎትአሰጣጥ ሂደት ውስጥ የሚታዩብክነቶችን በማስወገድ ያለንን/የተመደበልንን ሀብት በቁጠባናእናውጤታማ በሆነመንገድበመጠቀምቀጣይና የማያቋርጥ የአገልግሎት ጥራትና ውጤታማነትንለማሳደግ የሚያስችል አሰራርነው፡፡ • ብክነትን በማስወገድየአገልግሎትጥራት፣ ወጪና የመስጫጊዜያችንንበማሻሻል ቁልፍ አስተዋጽኦየሚያደርግአሰራርነው፡፡

  5. የካይዘንፅንሰኃሳብ……..የቀጠለ • ከይዘን፡- • ተቋማትሥራዎቻቸውንናየሥራሂደቶቻቸውንቀጣይነትባለውመልኩየሚያሻሽሉበትሥርዓትነው፡፡ • ተቋማትብክነትንበመቀነስየአገልግሎትጥራትንበየዕለቱበማሻሻልደንበኞቻቸውንለማርካትየሚያስችላቸውንተቋማዊየአሠራርሂደቱንናባህሉንየሚያሻሽሉበትዘለቄታዊየአተገባበርሥርዓትየሚያመጣፍልስፍናነዉ፡፡

  6. ካይዘን….የቀጠለ ከይዘንባጭሩ፡- • ቀጣይነትያለዉመሻሻልማለትነው፡፡ • የሁልቀንመሻሻልማለትነው፡፡ • የሁሉምሰውመሻሻልማለትነው፡፡ • የሁሉምቦታመሻሻልማለትነው፡፡ • የሁሉምነገርመሻሸልማለትነዉ፡፡

  7. የካይዘንዓላማ • የካይዘንዋናዓላማው፡- • ተቋማትየአገልግሎታቸውንጥራትናውጤታማነትበማሳደግየደምበኞቻቸውን (ተገልጋዮቻቸውን) ፍላጎትበማሟላትሙሉበሙሉእንዲረኩማስቻልነው፡፡

  8. 2. የከይዘንአላማዎች የደንበኞችእርካታን ይጨምራል

  9. 3. የካይዘንግቦች • እሴትን መጨመር ደንበኛ ተኮር አሠራር የስራ ቦታን ምቹ ማድረግ አስተማማኝ አቅርቦት D Q • ተወዳዳሪነትን መጨመር የተሻለ ጥራት • እርካታ/ውጤታማነት ማሳደግ የተሻለ አደረጃጀት አስተማማኝና ወጪ ቆጣቢ አሠራር C አነስተኛ ወጪ

  10. 4.የከይዘንትኩረቶች • ካይዘንትኩረትየሚያደርግባቸውመሠረታዊጉዳዮች፡- • የምርት/አገልግሎትጥራት፣ • ምርታማነት፣ • አቅርቦት፣ • የሥራቦታደህንነት፣ • የሠራተኛተነሳሽነት፣ • ወጪ፣ • ዕውቀትንአሟጦመጠቀምናቸው፡፡

  11. የከይዘንትኩረቶች • የምርት/አገልግሎትጥራት ሀ. የምርትጥራት፡- • የአንድምርትዲዛይንሲዘጋጅየደንበኛውንፍላጎትበሟላመልኩመሆንይገባዋል፣ ይህም፡- • ተፈላጊመስፈርቶችንያካተተመሆኑ፣ • አስተማማኝነቱየተረጋገጠ፣ • ከግድፈቶችየጸዳና • አጠቃቀሙየማያስቸግርመሆኑመረጋገጥይኖርበታል፡፡

  12. የካይዘንትኩረቶች… የቀጠለ ለ. የአገልግሎትጥራት • የአገልግሎትጥራትየሚወሰነውበአስተዳደር፣ በግብይትናበአገልግሎትስራዎችአፈፃፀምነው፡፡ • የአገልግሎትጥራትእንደተጠቃሚውየመለያየትባህርይስለአለውአገልግሎትሰጪዎችየተገልጋዩንየተለያዩባህሪያትንያካተተአቅርቦትመስጠትንይጠይቃል፡፡ • የአገልግሎትሥራዎችከምርትየተለዩባህሪያትአሏቸው፡፡ እነዚህም፡- • በገንዘብየማይለካበአነጋገርሥነምግባርናትህትናአቀራረብየሚገለፅመሆኑ፣ • በተፈለገበትወቅትመሰጠቱ፣ • እያንዳንዱተገልጋይከራሱዕይታአንፃርጥራቱንየሚለካመሆኑ፣ • የአገልግሎትጥራትንበአሀዛዊመግለጫለመግለፅአዳጋችመሆኑ፣

  13. 2. ምርታማነት • በካይዘንመሠረተሃሳብምርታማነትንለማሻሻልመሠረታዊጉዳይበአሠራርሂደትውስጥየሚታዩብክነቶችንበቀጣይነትበመለየት፣ በማስወገድናተመልሶእንዳይከሰትሥርዓትበማበጀትነው፡፡ • በሥራሂደትውስጥየሚከሰቱብክነቶችንመለየትናማስወገድወጪዎቻችንንለመቆጣጠርያስችለናል፡፡ • የሥራቦታእናሥራዎቻችንንበማደራጀትናስታንዳርድበማበጀት፣ በስታንዳርዱመሠረትመስራትናበቀጣይነትምስታንዳርዶችንበተሻለደረጃበማሻሻልቀጣይነትባለውሁኔታምርታማነትንለማሻሻልያስችላል፡፡

  14. 3. አቅርቦት • አንድአምራችምሆነአገልግሎትአቅራቢ መ/ቤትከደንበኞቹየስራትዕዛዝሲቀበልናየአቅርቦትቀንንሲወስንየስራውንትዕዛዝለመፈጸምየሚያስችለውንአቅምእናበሂደትውስጥያሉትንስራዎችያሉበትንደረጃናየሚጠናቀቁበትንጊዜአገናዝቦመሆንይገባዋል፡፡ • የአቅርቦትንቀንመወሰንናመጠበቅለታማኝነትመሠረታዊመሆኑሊታሰብበትይገባል፡፡ • ካይዘንንበሥራቦታመተግበርየተሻለየሥራቦታንበማደራጀት፣ ስራዎችንአፋጥነንበመስራት፣ ቃላችንንጠብቀንደንበኞቻችንንለማርካትየሚያስችልየአቅርቦትእቅድማዘጋጀትእንድንችልይረዳናል፡፡

  15. 4. የሠራተኛተነሳሽነት • በካይዘንአስተሳሰብየሥራላይተነሳሽነትየሚፈጠረውበተቀናጀናበተቀላጠፈተቋማዊተሳትፎነው፡፡ • ሠራተኞችአሠራራቸውንበቀጣይነትበመፈተሸማሻሻያየማቅረብእድልሲፈጠርላቸውናይህንንምበማድረግአሠራራቸውን፣ የምርታቸውንእናየአገልግሎታቸውንጥራትበማሻሻልተቋማቸውሲሻሻልሲያዪተነሳሽነታቸውይጨምራል፡፡ • አመራሩበተለያየመንገድሠራተኛውንሲያበረታታናሲያነቃቃተነሳሽነቱእየጎለበተእናተቋማዊባህልናመለያይሆናል፡፡ • ማበረታቻውምስጋና፣ የምስክርወረቀት፣ የተለያዩጥቅማጥቅሞች፣ አዝናኝፕሮግራሞች፣ የአቅምማጎልበቻስልጠናዎች፣ ወዘተ… ሊሆንይችላል፡፡

  16. ካይዘንለምንይጠቅማል?

  17. 5. የካይዘንጠቀሜታዎች • ካይዘንበአገልግሎትሰጪተቋማት፡- • የኃብት (Human, Capital, Financial, Time…) ብክነትንይቀንሳል፣ • ውሱንየሆነውንኃብትበአግባቡናውጤታማበሆነመልኩለመጠቀምያስችላል፣ • የውስጥአሰራርንያቀላጥፋል፣ • የስራወጪን (cost) ይቀንሳል፣ • የሥራቦታዎችንፅዱ፣ ማራኪናሳቢያደርጋል፣ • ምቹየስራቦታእንዲፈጠርይረዳል

  18. የካይዘንጠቀሜታዎች…. የቀጠለ • የሠራተኞችንየሥራተነሳሽነትናእርካታያሳድጋል፣ • ለተገልጋዩየሚሰጡአገልግሎቶችፈጣን፣ ቀልጣፋ፣ ጊዜውንየጠበቀናአርኪእንዲሆንያደርገዋል፡፡ • የአገልግሎትጥራትናቅልጥፍናንያሳድጋል፣ • ቀጣይናየማያቋርጥየአገልግሎትአሰጣጥጥራትናውጤታማነትንያጎናፅፋል፣ • በአጠቃላይየተገልጋዮችንእርካታያሳድጋል፣

  19. 6. የከይዘንመርሆዎች • ካይዘን • ቀጣይናየማያቋርጥለውጥመሆኑ፣ • ሁሉንምየሚያሳትፍመሆኑ፣ • የበርካታጥቃቅንለውጦችድምርውጤትመሆኑ፣ • ብዙወጪየማይጠይቅመሆኑ፣ • በሁሉምየዘርፍዓይነቶችየሚተገበርመሆኑ፣

  20. የካይዘንመርሆዎች • ቀጣይናየማያቋርጥ ለውጥወይምተግባርመሆኑ(Continuity) • ካይዘንከጥራት፣ ከወጪ፣ እንዲሁምከአገልግሎትማቅረቢያ/መስጫጊዜጋርተያያዥነትያላቸውንጉዳዮችያጠቃልላል፡፡ • የእነዚህጉዳዮችበቀጣይነትመሻሻል፡- • ለተቋሙውጤታማነት፣ • ለደንበኞችእርካታእንዲሁም • ለተቋም ተልዕኮስኬትወሳኝነትአላቸው፡፡ • በመሆኑምቀጣይነትያለውለውጥ፣ በየጊዜውየሚሻሻል፣ እንዲሁምመልካምሥነምግባርንበመከተልወደላቀየአገልግሎትጥራትናውጤታማነትደረጃየሚያደርሱተግባራትንማከናወንይጠይቃል፡፡

  21. የቀጠለ… • በከይዘንእናበሌሎችየሥራሂደትማሻሻያዘዴዎችመካከልያለውተጨባጭልዩነትምንድነውቢባል፤ • ከይዘንማብቂያየሌለውክንዋኔነው፡፡ ካይዘንመጀመሪያእንጂማብቂያየለውም፡፡ • ሁልጊዜየተሻለለውጥናማሰብይቻላብሎመነሳትያስፈልጋል፡፡ በተገኘለውጥሳይረኩናሳይዘናጉለበለጠየተሻለለውጥማሰብናመስራትበተሻለለውማሰብመስራትበተሻለየለውጥሂደትውስጥእንድናልፍእንድንኖርያስችለናል፡፡ • እዚህደረጃላይቢደርስሰውለውጥንመኖርይጀምራል፡፡ የአመለካከትለውይፈጠራልማለትነው፡፡ የማያቋርጥየተሻለለውጥመርህይላበሳል፡፡ ይህሲሆንእንደግለሰብ፣ እንደቤተሰብ፣ እንደሀገርየተወዳዳሪነትመንፈስያብባል፡፡

  22. የቀጠለ… • ከይዘንበ‘ማመማማ‘ (ማቀድ፣ መተግብር፣ ማረጋገጥእናማስቀጠል) ዑደትዙሪያየሚሽከረከርተንቀሳቃሽክንዋኔነው፡፡ • KAIZEN is a dynamic activity in revolving cycles of PDCA,(Plan, Do, Check and Action). • እያንዳንዱ የከይዘንዑደቶችበአተአእ/PDCA/ሂደትላይከጅምሩእስከፍጻሜውየራሱደረጃአለው፡፡ • አንድአዲስየፈለቀመሻሻል፤ ለተቋሙ አዲስደምብናደረጃ /የስራመርህ/ ይሆናል፡፡ የሚቀጥለውዑደት ደግሞ የላቀማሻሻያለመፈለግዳግመኛይቃኛል፡፡ በአጠቃላይ • ከይዘን፡ በዑደትላይዑደትእየተተካ፣ ያለፍጻሜ፤ ወደከፍተኛ እና መጨረሻየሌለውየማሻሻያጎዳና ይጓዛል፡፡

  23. “ቀጣይናየማያቋርጥ ” ለውጥሲባል

  24. ቀጣይናየማያቋርጥ ” ለውጥሲባል

  25. ማ1 --ማቀድንየሚያመላክትነው፡፡ • የማቀድተግባር፤ • ትኩረትየሚደረግበትንችግርወይንምመሻሻልየሚገባውንአሰራርመለየትን፣ • የተለዩችግሮችንቅደምተከተልማስያዝንእና • ዝርዝርየትግበራመርሀግብርማዘጋጀትንያካትታል፡፡ • የካይዘንትግበራዝርዝርመርሃግብርሲዘጋጅከካይዘንበፊትናበኋላያለውሁኔታወይምከትግበራበኋላየሚገኘውንውጤት /ግብ/ ማስቀመጥያስፈልጋል፡፡ • ዝርዝርተግባራትንመለየትናለእያንዳንዱዝርዝርተግባርየጊዜገደብማስቀመጥእናየክትትልናግምገማስርዓትናመዘርጋትአስፈላጊነው፡፡

  26. መ2---መተግበር • መተግበርየሚያመለክተውእቅዱንወደተግባርየመቀየርሂደትንበዋናነትየማስፈፀምናየመፈፀምተግባርንነው፡፡ • በዚህሂደትውስጥየሚካተቱትተግባራት፡- • የችግሮችንመሰረታዊመንስኤፈልፍሎየማውጣትእናየመፍትሄአማራጮችንመንደፍ፣ • በቀረቡትየመፍትሄአማራጮችላይበየደረጃውውይይትአድርጎውሳኔላይመድረስናበሚደረስበትስምምነትመሰረትወደትግበራመሸጋገርናቸው፡

  27. ማ3…ማረጋገጥ • ማ3ደግሞየትግበራውውጤትበታቀደውመሰረትመፈፀሙንየማረጋገጥሥራነው፡፡ • በዚህደረጃአፈፃፀሙበታቀደለትመሰረትተከናውኖየተጣለውንግበካላሳካወደ ማ1በመመለስእንደገናየማቀድተግባራትንበመፈተሽውስንነቶችንናጉድለቶችንየማረምናየማስተካከልሥራይከናወናል፡፡ • የተስተካከለውዕቅድመሰረትያደረገዝርዝርየትግበራመርሃግብርይዘጋጅወደትግበራይገባል፡፡ • የተጣለውግብከተሳካደግሞለዚህያበቁአሰራሮችይቀመራሉ፡፡

  28. ማ4…ማስቀጠል • ማስቀጠልየሚያመለክተውየትግበራውውጤትበታቀደውመሰረትየተጣለውንግብከአስገኘውጤታማመሆንተችሏልማለትነው፡፡ • ለውጤታማነትያበቁተሞክሮዎችተቀምረውይህንኑለማስቀጠልየሚያስችልየአሰራርስርዓትናየኦፕሬሽንስታንዳርድይዘጋጃል፡፡ • ቀጣይዕቅድምበተሻሻለውየአሰራርስርዓትናየኦፕሬሽንስታንዳርድመሰረትእንዲከናወንይደረጋል፡፡

  29. በአጠቃላይ • ዑደትአንድሲጠቃለልበዚህደረጃበተዘጋጀውየአሠራርስርዓትናየኦፕሬሽንስታንዳርድመሰረትየተገኘውለውጥቀጣይእንዲሆንያደርጋል፡፡ ይህየማስቀጠልተግባርይባላል፡፡ • በካይዘንየአመራርፍልስፍናናቋንቋማስቀጠልማለትበተዘረጋውየአሰራርስርዓት፣ መመሪያ፣ ደንብናየሥራዎችስታንዳርድመሰረትመስራትማለትነው፡፡ ለውጥግንአይቆምም፡፡ • በተዘረጋውየአሰራርስርዓትናየስራዎችስታንዳርድመሰረትእየሰራንይህንንየምናሻሽልባቸውየተሻለየለውሀሳቦችንማፍለቅይጀመራል፡፡ የተሻለእቅድማውጣትየተሻለየትግበራአፈፃፀምውጤትማስመዝገብአዲሱንውጤትያስመዘገብንበትንአሰራርመፈተሽ፣ የተሻለተሞክሮንመቀመርይቀጥላል፡፡ • በተሻለአሰራርናተሞክሮላይየተመሰረተከበፊቱየተሻለየአሰራርስርዓትናየስራዎችስታንዳርድይዘጋጃል፡፡ ስራዎችበአዲሱአሰራርናስታንዳርድእንዲሰሩይደረጋል፡፡ ይህምይሻሻላል፡፡ የማያቋርጥየተሻለለውጥይቀጥላል፡፡ ካይዘንመጀመሪያእንጂፍጻሜየለውም፡፡

  30. ቀጣይናየማያቋርጥለውጥ”የቀጠለ… የከይዘንችግርአፈታትዘዴ መገንዘብ ችግርመምረጥ ማቀድ ደረጃአዘጋጅቶመቀጠል ነባራዊሁኔታማጥናት ማረም ማስቀጠል የተገኘውንውጤትማረጋገጥ ግብማስቀመጥ ማረጋገጥ መፍቴሔዎችማሰብናመተግበር ዝርዝርመርሀ-ግብርማዘጋጀት፣ መንስኤዎችንመዘርዘር መተግበር 30

  31. 2. “አሳታፊመሆኑ” (Participatory) • ካይዘን በተቋምደረጃከፍተኛአመራሩን፣ መካከለኛአመራሩንናፈጻሚውንሠራተኛበማሳተፍእናበሁሉምአካላትየተቀናጀተሳትፎናትብብርሊተገበርይገባዋል፡፡ • የእነዚህ 3ቱ አካላትከልብየሆነቁርጠኝነትናተነሳሽነትለዓላማውመሳካትወሳኝነትአለው፡፡ • ስለዚህበከይዘንትግበራሂደትሁሉምበሕብረትእናአንድበሆነመንፈስበየደረጃውየሚገኙየተቋሙ መላአካላት፤ (ማለትምከፍተኛአመራር፣ መካከለኛአመራርእናሠራተኞች) በሙሉእጅለእጅበመያያዝመሆንይኖርበታል፡፡

  32. አሳታፊነት…. የቀጠለ የበላይአመራር የተቋምማኔጅመንት የለውጥናመል/አስተዳደርኃላፊ ወይምየካይዘንቢሮ የለውጥቡድን የለውጥቡድን የለውጥቡድን ከልቡ 1 (የ1 ለ 5) ከልቡ 2 (የ1 ለ 5) ከልቡ 3 (የ1 ለ 5) ከልቡ 1 (የ1 ለ 5) ከልቡ 2 (የ1 ለ 5) ከልቡ 1 (የ1 ለ 5) ከልቡ 2 (የ1 ለ 5) 32

  33. አሳታፊነት…….የቀጠለ እነዚህሰዎችየትየሚደርሱይመስላችኋል?

  34. What is wrong with this?

  35. ምሳሌ ፡- ከይዘናዊያልሆነ - ሁሉንምሰራተኛያላሳተፈስራ

  36. ምሳሌ ፡- የእግርኳስ ቡድንያሸናፊነትሚስጥርምንድንነው?

  37. 3. “የጥቂት በጥቂትእናበርካታለውጦችድምርውጤትመሆኑ” • ከይዘንበአንድምትታላቅውጤትንማስመዝገብአያልምም፤ • ከይዘንጥቂትበጥቂትበርካታለውጦችንበዘለቄታዊነትበማጋጠምታላቅውጤትንያስመዘግባል፡፡ • ስለዚህየካይዘንለውጥእያደርየሚመጣለውጥነው፡፡

  38. 4. ብዙወጪየማይጠይቅመሆኑ • የካይዘንአመራርፍልስፍናየአሠራርሥርዓቱእናየማስፈፀሚያቴክኒኮቹንለመረዳትቀላልሲሆኑለትግበራውምብዙወጪአይጠይቅም፡፡ • የካይዘንየለውትግበራእንደሌሎችየለውጥመሳሪያዎችበዛያለወጪየሚጠይቅአይደለም፡፡ ነገርግንካይዘንንለመተግበርፍልስፍናውንማወቅ፣ የአመራሩቁርጠኝነትእናየሰራተኛውተነሳሽነትወሳኝነትአለው፡፡ • ብክነቶችንለመለየትናለማስወገድገንዘብአያስፈልግም፤ምናልባትምእጅግአነስተኛወጪቢፈልግእንጂ፡፡ • ‘5ቱ ማን’ በተቋም ላይእንደካይዘንጅማሬመተግበርብዙወጪአይጠይቅም፣ • ከጥቅሙአንጻርእጅግአነስተኛገንዘብብቻነውየሚያስፈልገው፡፡

  39. የቀጠለ… • በአጠቃላይለውጡመጀመሪያራስንማዘጋጀት፣ ለለውጥቃልመግባትናበዚሁመሰረትመፈፀምንየሚጠይቅነው፡፡ • እንደመርህየካይዘንትግበራበአነስተኛወጪመከናወንያለበትነው፡፡ • በአጠቃላይካይዘንንለመረዳትናለመተግበርትልቁወጪራሳችንንመለወጥመቻልነው፡፡

  40. 5. በሁሉምየዘርፍዓይነቶችየሚተገበርመሆኑ • ካይዘንበሁሉምዘርፎችማለትም፡- • በመንግስታዊተቋማት • መንግስታዊባልሆኑተቋማት፣ • በፋብሪካዎች፣ • በከፍተኛመካከለኛኢንዱስትሪዎች፣ • በጥቃቅንናአነስተኛኢንተርፕራይዞች፣ • በአገልግሎትሰጪተቋማትወዘተ… ላይይተገበራል፡፡

  41. ካይዘንንለመተግበርመሟላትየሚገቡቅድመሁኔታዎችካይዘንንለመተግበርመሟላትየሚገቡቅድመሁኔታዎች • Knowledge of KAIZEN- ስለከይዘንጽንሰሀሳብናቴክኖሎጂእውቀትማስፋፋት፣ • Attitude -ቀናአስተሳሰብ • Involvement -የሁሉምአባልተሳትፎ • Zealous support- ቁርጠኛድጋፍለከይዘንማድረግ • Education on KAIZEN and KAIZEN TECH. -ስለከይዘንመማርናማስተማር • Never-ending KAIZEN activity - ፍጻሜአልባየከይዘንትግበራንመከወን

  42. 1. ስለ ከይዘንጽንሰሓሳብናስለ ከይዘንቴክኖሎጂእውቀትማስፋፋት • የከይዘንባሕልየሚበለጽገውየከይዘንን ጽንሰ-ሓሳቦች እና ቴክኖሎጂዎችንበማስፋፋትነው፡፡ • የከይዘንጽንሰ-ሓሳብንለመረዳትእጅግአዳጋችአይደለም፣የከይዘንቴክኖሎጂዎችከቀላልእስከውስብስብያሉትንቴክኒኮችያካትታሉ፡፡ • በመጀመሪያአመለካከትንበመቀየርራስንለለውጥለማዘጋጀትየካይዘንአመራርፍልስፍናንአመጣጥዕድገትናአስተዋፅኦከሥረመሠረቱመረዳትያስፈልጋል፡፡ • ካይዘንበአመራሩለሠራተኛውሥራውተብሎየሚሰጥወይንምአንዱለሌላውየሚተገበርለትአይደለም፡፡

  43. የቀጠለ… • እያንዳንዱአመራርናፈፃሚበየደረጃውበራሱየሚፈጽመውነው፡፡ ስለሆነምመጀመሪያየተሟላእውቀትበመጨበጥራስንለትግበራማዘጋጀትናቀጣይነቱንማረጋገጥመተኪያየሌለውጉዳይነው፡፡ • የከይዘንትግበራቀላልበሆኑትቴክኖሎጂዎችመጀመርአለበት፤ ለምሳሌ፡- 7ቱ የብክነትአይነቶች፣ 5ቱማዎች እና 7ቱ የጥራትመቆጣጠሪያመሳሪያዎች፡፡

  44. 2. ቀናአስተሳሰብንእናመንፈስንማጎልበት • ካይዘንንለመረዳትከሁሉበፊትየቀናአመለካከትመኖርያስፈልጋል፡፡ ምክንያቱምየፍልስፍናውቁልፍጉዳይራስንበለውጥሂደትውስጥበማኖርራሳችንንለውጠንሌሎችንእየለወጥንመኖርነው፡፡ • በሌላበኩልየከይዘንጽንሰ-ሓሳቦችናቴክኖሎጂዎችቀናአስተሳሰብንየማጎልበትአቅምአላቸው፡፡ • የከይዘንባሕልየሚበለጽገውለከይዘንቀናአስተሳሰብባላቸውሰዎች እና ተቋማትነው፡፡

  45. 3. “በተቋም ደረጃየሁሉምአባልተሳትፎ” • የተቋም ዋነኛየአመራርአካላትበከይዘንላይማተኮር እና ፍላጎትማሳየትእንደ ከይዘንወሳኝየስኬትቅንጣትነው፡፡ • በከይዘንላይየሠራተኞችተሳትፎለትግበራስኬት እና ዘላቂነትወሳኝነው፡፡

  46. 4. “ቁርጠኛድጋፍለከይዘንማድረግ” • ከይዘንየሚበለጽገውበቁርጠኝነትመንፈስከፍተኛድጋፍስናደርግና እና ፍላጎትስናሳድርነው፡፡ • ቁርጠኛየምንሆነዉበመጀመሪያችግራችንንስናምንእናከችግርለመላቀቅዘለቄታዊመሻሻልማድረግእንዳለብንስንወስንሁሉንምየመሻሻያአማራጮችንጠቅልሎየያዘዉን ከይዘንእንድንመርጥእንገደዳለን፡፡ • የአመራሩቁርጠኝነትምሆነየሠራተኛውተነሳሽነትየሚረጋገጠውየአሳታፊአሰራርንመርህተግባራዊበማድረግነው፣

  47. የቀጠለ… • የበላይአመራሩየካይዘንትግበራየራሱቁጥርአንድሥራመሆኑንአምኖመቀበልናየሚጠበቅበትንአመራርናድጋፍመስጠትይጠበቅበታል፡፡ • የመካከለኛአመራሩበሥሩለተደራጁትየካይዘንልማትቡድኖችየአመቻችነትተግባሩንማከናወንይኖርበታል፡፡ • ሠራተኞችበካይዘንልማትቡድንተደራጅተውየአፈጻፀምመመሪያውንተከትለውመሥራትይኖርባቸዋል፡፡ይህሲሆንብቻነውየካይዘንተግባርየሚሳካው፡፡

  48. …..የቀጠለ “ቁርጠኛድጋፍለከይዘንማድረግ”

  49. 5. “ስለከይዘንእናስለከይዘንቴክኖሎጂመማርናማስተማር” • ከይዘንመሬትየሚረግጠው እና በዘላቂነትየሚተገበረውበ'ሰው' (በታላቁየተቋም ሀብት) ነው፡፡ • በመሆኑም እያንዳንዱ 'ሰው‘የከይዘንን ጽንሰ-ሓሳብ እና ቴክኖሎጂዎችበሚገባመማሩወሳኝ ነገር ነው፡፡ • የከይዘንዓላማ፡- የሰውንአቅምበማጎልበትከፍተኛአፈጻጸምንማስመዝገብነው፡፡

  50. 6. “ፍጻሜአልባየካይዘንትግበራንመከወን” • ከይዘንከንድፈሀሳብ እና ከቃላትትንተናው ይልቅ ትግበራውበእጅጉጠቃሚነው፡፡ • ከከይዘንጥቂትስኬት በኋላ ታላቅመሻሻልንመሥራትዓላማካደረግህ፤ ከይዘንን በፍጹምአታቁም፡፡

More Related