Maereg
Uploaded by
8 SLIDES
0 VUES
0LIKES

መልስ - Edited-1

DESCRIPTION

change this file to power point

1 / 8

Télécharger la présentation

መልስ - Edited-1

An Image/Link below is provided (as is) to download presentation Download Policy: Content on the Website is provided to you AS IS for your information and personal use and may not be sold / licensed / shared on other websites without getting consent from its author. Content is provided to you AS IS for your information and personal use only. Download presentation by click this link. While downloading, if for some reason you are not able to download a presentation, the publisher may have deleted the file from their server. During download, if you can't get a presentation, the file might be deleted by the publisher.

E N D

Presentation Transcript


  1. ዋና ዋናዋና ዋናነጥቦች ነጥቦች 1.የቆዳማዕከሉንለማሻገርያቀረበውተሻጋሪሃሳብ፤አዳዲስእይታዎች፤ማዕከሉንና ተመራማሪዎችንለመምራትየሚከተለውበፈጠራየታገዘአካሄድ፤የኢንስቲትዩቱን ስትራቴጂክግቦችናአቅጣጫዎችየመረዳትናየመተንተንአቅም 2.የማዕከሉሃብቶችከብክነትከሙስናእናከብልሹአሰራርበፀዳመልኩለታለመላቸው ተግባርስለመዋላቸውየሚያረጋግጥበትስልት፤ 3.የጥናት፤ምርምር፤ምርትናቴክኖሎጂልማትስራዎችላይያቀረበውአዲስአካሄድና የእስካሁንአበርክቶየኢንዱስትሪውንተጨባጭችግርለመፍታትየነበረውአስተዋፅኦ ተነስሽነትናየቀጣይትልሞችተገቢነት 4.የሀገርእናየዘርፉንፖሊሲዎችየመረዳትየመተንተንአቅምናለተፈፃሚነያለው ቁርጠኝነት 5.ለኢንስቲትዩቱወይምለማዕከሉዘላቂሃብትማመንጨትያለውአቅምልምድናክህሎት 6.ኢንስቲትዩቱንወይምማዕከሉንየልህቀትማዕከልእንዲሆንያለውቁርጠኝነትየተቀየሱ አዳዲስስልቶችአቅጣጫዎችናአማራጭአካሄድ 7.የእስትራቴጂክአመራርላይያለውእውቀትእናእስትራቴጂክአቅጣጫዎችንናትልሞችን የመንደፍብቃትየማመዛዘንአቅም

  2. 1. 1. የቆዳ የቆዳማዕከሉን ማዕከሉንለማሻገር ለማሻገርያቀረበው ያቀረበውተሻጋሪ ተሻጋሪሃሳብ፤ ሃሳብ፤አዳዲስ አዳዲስእይታዎች፤ እይታዎች፤ ማዕከሉንና ማዕከሉንናተመራማሪዎችን ተመራማሪዎችንለመምራት ለመምራትየሚከተለው የሚከተለውበፈጠራ በፈጠራየታገዘ የታገዘአካሄድ፤ አካሄድ፤ የኢንስቲትዩቱን የኢንስቲትዩቱንስትራቴጂክ ስትራቴጂክግቦችና ግቦችናአቅጣጫዎች አቅጣጫዎችየመረዳትና የመረዳትናየመተንተን የመተንተንአቅም አቅም 1. 1. ማዕከሉን ለማሻገር ማዕከሉን ለማሻገር ማዕከሉየተቋቋመበትዋና ዋናተግባራትንበተመለከተበጥናትና ምርምር፣በአመራረት ሂደት፣በስልጠናእናምርት ማልማት ሂደት ላይ የኢንዱስትሪው ባለሙያዎችን በሙሉ አቅም በማሳተፍ ያሉባቸው ክፍተቶች ላይ እንዲሁም አዳዲስ ሃሳቦችላይ አብሮ ማቀድ እናመተግበር። በኢንዱስትሪውየተደገፈምርምርናልማት፡በቆዳፋብሪካዎች፣በቆዳምርትአምራቾች እናላኪዎችየሚስተዋሉተግባራዊችግሮችንለመፍታትቅድሚያመስጠት። ለኢንዱስትሪው እድገት የሚውሉ የቴክኖሎጂፈጠራዎችን ከኢንዱስትሪው ባለድርሻዎች ጋር በመሆን ከመጀመሩበፊትአዳዲስሂደቶችንለመሞከርየሙከራስራዎችንእና ማሳያዎችን መጠቀም፡፡ የአቅምግንባታእናየእውቀትሽግግር፡የተመራማሪዎች፣ቴክኒሻኖችእናየኢንዱስትሪ ባለሙያዎችቀጣይነትያለውስልጠናመስጠት። የእሴትመጨመርእናየምርትልዩነትከጥሬቆዳአቅርቦትአልፈውወደተጠናቀቁየቆዳ ውጤቶች፣ከፍተኛጥራትያላቸውየቆዳውጤቶችእናተረፈምርቶችለማቅረብ በየጊዜው ማሻሻያዎችን ማቀድ። ንፁህ የአመራረት ሂደትን በመከተል ንፁህምርትንየማምረትተሞክሮዎችን መውሰድ፣ በሀገሪቱ የወጡ የአካባቢጥበቃህጎችንና ደንቦችን ማሟላት፡ብክነትንበመቀነስ የውሃ/ኢነርጂውጤታማነትንማካተት። ፋብሪካዎች የሚያመርቱትንምርቶች የጥራት ፍተሻ በማከናወን እያንዳንዱ የምርት አይነት አስፈላጊውን መስፈርት ማሟላቱን ማረጋገጥ እንዲሁም ወደ አካባቢው የሚለቀቀውን ፍሻሽ በመስፈርቱ መሰረት መሆኑን ማረጋገጥ 2. 2. አዳዲስ አዳዲስእይታዎች እይታዎች ማዕከሉእንደየኢንዱስትሪአጋርየምርምርክፍልብቻሳይሆንየኢንዱስትሪ ተወዳዳሪነትንበቀጥታበሚነካበተግባራዊምርምርላይማተኮር።

  3. ዓለምአቀፍቤንችማርኪንግተሞክሮዎችንከዓለምአቀፍየቆዳእናየቆዳምርምርዓለምአቀፍቤንችማርኪንግተሞክሮዎችንከዓለምአቀፍየቆዳእናየቆዳምርምር ማዕከላትመወሰድ ሁለገብ ትብብርን የቆዳ ሳይንሱን የኢንጅነሪንግ የንግድ እና የአካባቢ እውቀትን ማጣመር። ዲጂታላይዜሽንን ከፋብሪካዎች ጋር በማስተሳሰር ንግዱን፤የጥራትቁጥጥር፣ክትትልእና ሂደትስራዎችንም በማመቻቸትዲጂታልመሳሪያዎችንለመጠቀም ማቀድ እና መተግበር። 3. 3. የቆዳ የቆዳማዕከሉን ማዕከሉንእና እናተመራማሪዎችን ተመራማሪዎችንበብቃት በብቃትለመምራት፡ ለመምራት፡- - የለውጥአመራር፡ፈጠራን፣ትብብርንእናበውጤትላይየተመሰረተባህልንማነሳሳት። ስትራቴጂካዊአሰላለፍ፡ለምርምርቅድሚያየሚሰጣቸውጉዳዮችከሀገራዊየቆዳ ኢንዱስትሪፖሊሲዎችእናየአምራችኢንስቲትዩትዓላማዎችጋርየሚዛመዱ መሆናቸውንማረጋገጥ። በማስረጃላይየተመሰረተውሳኔአሰጣጥ፡ኢንቨስትመንቶችንእናፕሮጀክቶችን ለመምራትመረጃን፣የአፈጻጸምመለኪያዎችንእናየኢንዱስትሪግብረመልስንመጠቀም። integrated-ተግባራዊአስተዳደር፡ R&D፣ምርትማልማት፣ስልጠናእናየማማከር ስራዎችንበአንድወጥእይታውስጥማቀናጀት። 4. 4. የአምራች የአምራችኢንስቲትዩት ኢንስቲትዩትስትራቴጂክ ስትራቴጂክግቦች ግቦችእና እናአቅጣጫዎች አቅጣጫዎች የኢንዱስትሪተወዳዳሪነትንማሳደግ፡የማምረቻሂደቶችን፣የጥራትደረጃዎችንእና ምርታማነትንማሻሻል፡፡ የሰለጠነ የሰውሃብትንማዳበር፡የሰለጠነቴክኒሻኖችን፣እናየቆዳ ዘርፍ ተመራማሪዎችን ለማኑፋክቸሪንግዘርፍማሰልጠን። የእሴትመጨመርእናየኤክስፖርትእድገትንመደገፍ፡የኢትዮጵያንኢንዱስትሪዎችወደ ከፍተኛዋጋለሚያወጡ ምርቶችእናወደአለምአቀፍገበያማሸጋገር። የፖሊሲትግበራንማመቻቸት፡- ብሔራዊየኢንዱስትሪፖሊሲዎችንወደተግባራዊ ፕሮግራሞችእናየኢንዱስትሪድጋፍውጥኖችመተርጎም። 2. 2. የማዕከሉ የማዕከሉሃብቶች ሃብቶችከብክነት ከብክነትከሙስና ከሙስናእና እናከብልሹ ከብልሹአሰራር አሰራርበፀዳ በፀዳመልኩ መልኩ ለታለመላቸው ለታለመላቸውተግባር ተግባርስለመዋላቸው ስለመዋላቸውየሚያረጋግጥበት የሚያረጋግጥበትስልት፤ ስልት፤ 1. 1. ጠንካራ ጠንካራአስተዳደር አስተዳደርእና እናተጠያቂነት ተጠያቂነት

  4. ግልጽሚናእናኃላፊነትያለውየቁጥጥርኮሚቴማቋቋም።ግልጽሚናእናኃላፊነትያለውየቁጥጥርኮሚቴማቋቋም። የውሳኔሰጪተዋረድንማከናወን፣ለበጀቶች፣ለግዢዎችእናለዋናፕሮጄክቶች ማፅደቂያየሚሆኑ ሰነዶች ላይ ግልጽነትንማረጋገጥ። የፋይናንስእናየአሰራርአፈጻጸምንለመከታተልመደበኛየውስጥእናየውጭኦዲት እንደየአስፈላጊነቱ ማካሄድ። ለሁሉምሰራተኞችእናአመራሮችበጥቅምግጭትእናበስነምግባርላይግልጽ ፖሊሲዎችንተግባራዊማድረግ። 2. 2. ግልጽ ግልጽየፋይናንስ የፋይናንስአስተዳደር አስተዳደር ሁሉንምገቢዎች፣ወጪዎችእናግዥዎችትክክለኛክትትልለማድረግዘመናዊ የፋይናንስአስተዳደርስርዓቶችንመዘርጋት። ከስልታዊአላማዎችጋርየተጣጣሙአመታዊበጀቶችንእናየሀብትድልድልእቅዶችን ማዘጋጀት። ለሁሉምወጪዎችማስረጃዎችንመጠየቅ እናለትልቅግብይቶችየማጽደቅሂደቶችን መከታተልና ማስፈጸም። 3. 3. የአፈጻጸም የአፈጻጸምክትትል ክትትልእና እናግምገማ ግምገማ ከንብረትአጠቃቀምጋር ተያይዞ ያሉ ክፍተቶችን በየጊዜው ማየት አስፈላጊ ስልጠናዎችንመስጠት፤ መገምገምና የአፈጻጸም አካሄዶችን ማመላከት። የሀብትአላግባብመጠቀምንለመለየትእናለማስተካከልበየጊዜውግምገማዎችን ማካሄድ። 4. 4. የአሠራር የአሠራርቅልጥፍና ቅልጥፍና የሀብትአጠቃቀምንከፍማድረግ፡ላቦራቶሪዎች፣የተለያዩ መሳሪያዎችእና መገልገያዎችሙሉለሙሉለታለመላቸውአላማመዋላቸውንማረጋገጥ። በግዥ፣ምርትእናበምርምርእንቅስቃሴዎችውስጥየወጪመቆጣጠሪያእርምጃዎችን መውሰድ። ጥሬዕቃዎችን፣መሣሪያዎችንእናየፍጆታዕቃዎችንለመከታተልየእቃዝርዝር አስተዳደርሥርዓቶችንመተግበር። 5. 5. የስነምግባር የስነምግባርባህል ባህልእና እናአቅም አቅምግንባታ ግንባታ ሰራተኞችንበፀረ-ሙስናፖሊሲዎች፣በሥነምግባራዊተግባራትእናበተጠያቂነት ደረጃዎችላይበየጊዜው ስልጠና መስጠት።

  5. የመንግስትንንብረት አላግባብመጠቀምንየሚጸየፍ ባለሙያ ለመፍጠር ስልጠናዎችን መስጠት የጋራ ወይይቶችን ማድረግ፡፡ አፈጻጸምንእናውጤትንያማከለባህል፣የሥራቅልጥፍናን፣ታማኝነትንእናፈጠራን ማሳደግ። 3. 3. የጥናት፤ የጥናት፤ምርምር፤ ምርምር፤ምርትና ምርትናቴክኖሎጂ ቴክኖሎጂልማት ልማትስራዎች ስራዎችላይ ላይያቀረበው ያቀረበውአዲስ አዲስ አካሄድና አካሄድናየእስካሁን የእስካሁንአበርክቶ አበርክቶየኢንዱስትሪውን የኢንዱስትሪውንተጨባጭ ተጨባጭችግር ችግርለመፍታት ለመፍታትየነበረው የነበረው አስተዋፅኦ አስተዋፅኦተነስሽነትና ተነስሽነትናየቀጣይ የቀጣይትልሞች ትልሞችተገቢነት ተገቢነት 1. 1. በጥናት በጥናትእና እናበምርምር በምርምርውስጥ ውስጥየእስካሁን አበርክቶ የእስካሁን አበርክቶ በኢንዱስትሪውየተደገፈጥናትና ምርምር ስራዎችን ወደቆዳፋብሪካዎች፣በመውሰድ ለፋብሪካዎች ተሞክሮዎችን በማሳየት ረገድ ባለፉት ዓመታት በቡድን በመሆን በተመረጠው የኤሊኮ ቆዳፋብሪካ ከክሮም ሼቪንግ ለቆዳ ፕሮሰስ የሚውል ፕሮቲን ሃይድሮላይዚት ማምረት እንዲሁም ከፍሌሽንግ ግሉ ማምረት የላቦራቶሪ ሙከራን ወደ ፓይለት ስኬል ከማሳደግ አልፎለወጣቶች የስራ እድል ከመፍጠር አኳያም የሞጆ ከተማ አስተዳደር ላደራጃቸው የስራ ፈላጊ ወጣቶች ለሦስት ወራት ፕሮቲን ሃይድሮላይዚት እና ግሉን እንዴት ማምረት እንደሚችሉ ስልጠና ተሰጥቷል፡፡ በአጋር ድርጅቱ የገንዘብ እርዳታ በሞጆ ቴክኒክና ሞያ ግቢ ውስጥ እንዲሁም በኮልባ ቆዳ ፋብሪካ የፓይለት ስኬል ማምረቻ ማሽን ለመግጠም ተችሏል፡፡ በግል ደረጃ በተሰራ የምርምር ውጤት ከትሪትመንት ፕላንት የሚወጣውን ስላጅ ከሸክላ አፈር ጋር በማዋሃድና ጡብ በመስራት ደረቅ ቆሻሻን ለመቀነስ የምርምር ስራ ተከናውኗል፡፡ ከላቦራቶሪ ምርምር አልፎም ወደ ፋብሪካ በመውሰድ አስኮ ከሚገኘው የሸክላ ጡብ ማምረቻ ጋር በመነጋገር 50ኪሎ ግራም ስላጅ አድርቀን ፈጭተን በመውሰድ በፋብሪካ ደረጃ ከሸክላው ጋር በማዋሃድ ተሞክሮ ውጤታማ መሆኑ ተረጋግጧል፡፡ ነገር ግን ከፊዚቢሊቲ ጥናት አኳያ የሸክላ ፋብሪካዎች የሚገኙበት ቦታና የቆዳ ፍብሪካዎች ያሉበት ቦታ የተራራቀ በመሆኑ ከትራንስፖርቴሽን ጋር ተያይዞ ስራውን ወደ ቢዝነስ ለማስገባት አዋጭ አለመሆኑ ተጠንቷል አካባቢን ከብክለት ከማጽዳት እና ከቆዳ ፍብሪካ የሚወጡ ተረፈ ምርቶችን ወደ ጥቅም ከመቀየር አንፃር ግን የግድ መሰራት አለበት፡፡ 2. 2. በምርት በምርትውስጥ ውስጥአዳዲስና ቀጣይ ትልሞች አዳዲስና ቀጣይ ትልሞች

  6. ዘመናዊየአመራረት ሂደት እንዲከተሉ ስልጠና መስጠት አንዳድን ለኢንቫይሮመንቱ በካይ የሆኑ የቆዳ ፕሮሰስኬሚካሎችን በሌሎች ጉዳት በሌላቸው ኬሚካሎች ለመተካት ምርምሮችን በጋራ መስራት ለምሳሌ በቅርቡ የተከናወነው የSMEP ፕሮጀክት ሰልፋይድን በኢንዛየም የመተካት የምርምር ስራዎች በተቀናጀ መልኩ በማስቀጠልቆሻሻን መቀነስና ምርታማነትን ማሻሻል፡፡ ስታንዳርድላይዜሽንእናየጥራትቁጥጥር፡- ምርቶችአለምአቀፍየገበያደረጃዎችን ማሟላታቸውንማረጋገጥ አንዲሁም ፋብሪካዎቹ የተለያዩ የሲስተም ሰርተፍኬቶችን በመሰግበር ከዓለም ገበያ ጋር ተወዳዳሪ እንዲሆኑ ማስቻል ለማሳሌ Quality Management system, Environmental management system, occupational and safty management system and also Leather working group ያሉ ሲስተሞችን እንዲተገብሩ ማገዝ፡፡ ከዋጋሰንሰለቶችጋርማዋሃድ፡የቆዳፋብሪካዎችንከጫማእናከቆዳእቃዎችአምራቾች ጋርእንዲገናኙ ትስስር መፍጠር። ዲጂታላይዜሽን ላይ በስፋት መስራት ለቆዳዎች፣ለዕቃአያያዝእናለጥራትቁጥጥርእና ለምርት የመከታተያዘዴዎችንመተግበር፡፡ 4. 4. የሀገር የሀገርእና እናየዘርፉን የዘርፉንፖሊሲዎች ፖሊሲዎችየመረዳት የመረዳትየመተንተን የመተንተንአቅምና አቅምናለተፈፃሚነ ለተፈፃሚነያለው ያለው ቁርጠኝነት ቁርጠኝነት 1. 1. ብሔራዊ ብሔራዊፖሊሲዎች፡ ፖሊሲዎች፡- - የኢንደስትሪላይዜሽንፖሊሲ፡- ኢትዮጵያለኢንዱስትሪፓርኮች፣ኤክስፖርት-መርዕድገት እናእሴትመጨመር ላይያላትን ፖሊስ የንግድናላኪፖሊሲ፡ለቆዳኤክስፖርትማበረታቻዎች፣ለውጭምንዛሪቅድሚያ የሚሰጣቸውጉዳዮችእናየገበያልዩነት። የአካባቢእናየሰራተኛፖሊሲ፡ለቆዳፋብሪካዎች፣ለቆሻሻአያያዝእናለሙያጤና ተገዢነትመስፈርቶች። የኢኖቬሽንእናየቴክኖሎጂፖሊሲ፡ለምርምር፣የቴክኖሎጂሽግግርእናየልህቀት ማዕከላትድጋፍ። 2. 2. የዘርፍ የዘርፍፖሊሲዎች ፖሊሲዎች ( (የቆዳ የቆዳኢንዱስትሪ ኢንዱስትሪ- -ተኮር ተኮር): ):

  7. የኢትዮጵያቆዳኢንዱስትሪልማትስትራቴጂ፡የጥሬቆዳጥራትንማሳደግ፣የቆዳየኢትዮጵያቆዳኢንዱስትሪልማትስትራቴጂ፡የጥሬቆዳጥራትንማሳደግ፣የቆዳ ፋብሪካዎችንማጠናከር፣እሴትየተጨመሩምርቶችንበማስተዋወቅላይማተኮር። ደረጃዎችእናየጥራትማረጋገጫ፡የሀገርአቀፍየቆዳእናየቆዳምርቶችደረጃዎች; የኤክስፖርትተገዢነትመስፈርቶች. የኢንቨስትመንትማበረታቻ፡- በቆዳምርት፣ማቀነባበሪያእናኤክስፖርትላይየውጭእና የሀገርውስጥኢንቨስትመንትፖሊሲዎች። የአቅምግንባታፖሊሲዎች፡ለቴክኒክስልጠና፣ለ R&D እናተቋማዊማጠናከሪያድጋፍ። 3. 3. የአተገባበር የአተገባበርዘዴዎችን ዘዴዎችንመገምገም መገምገም ተቋማትእናኤጀንሲዎች፡ፖሊሲዎችንተግባራዊየሚያደርጉትእናየሚቆጣጠሩት የትኞቹአካላትእንደሆኑ መረዳት (የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር፤ የንግድእና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር) የገንዘብድጋፍእናማበረታቻ፡ዘርፉንለመደገፍዕርዳታ፣ብድርወይምየታክስ ጥቅማጥቅሞች 5. 5. ለኢንስቲትዩቱ ለኢንስቲትዩቱወይም ወይምለማዕከሉ ለማዕከሉዘላቂ ዘላቂሃብት ሃብትማመንጨት ማመንጨትያለው ያለውአቅም አቅምልምድና ልምድና ክህሎት ክህሎት 1. ኢንዱስትሪ-ተኮርምርምርእናየሚከፈልባቸውየቴክኒክአገልግሎቶች ለቆዳፋብሪካዎች፣ለጫማእናለቆዳምርቶችአምራቾችክፍያንመሰረትያደረጉቴክኒካል አገልግሎቶችንመስጠት፣ለምሳሌ፡- የጥራት ፍተሻአገልግሎት፤ የቴክኒክ ድጋፍና ማማከርአገልግሎት፤ ለምርቶቻቸው የዲዛይንና ምርት ማልማት አገልግሎት፤ ቴክኖሎጂ ማሸጋገር አገልግሎት፤ የስልጠና፣የምስክርወረቀትእናየአቅምግንባታአገልግሎት 6. 6. ኢንስቲትዩቱን ኢንስቲትዩቱንወይም ወይምማዕከሉን ማዕከሉንየልህቀት የልህቀትማዕከል ማዕከልእንዲሆን እንዲሆንያለው ያለውቁርጠኝነት ቁርጠኝነት የተቀየሱ የተቀየሱአዳዲስ አዳዲስስልቶች ስልቶችአቅጣጫዎችና አቅጣጫዎችናአማራጭ አማራጭአካሄድ አካሄድ 1 1. . አዳዲስ አዳዲስ የምርምር የምርምርእና እናፈጠራ ፈጠራስትራቴጂን ማምጣት ስትራቴጂን ማምጣት ከአካዳሚክወይምከአጠቃላይምርምርወደኢንዱስትሪ-ተኮር፣ችግርፈቺምርምር ማሸጋገር።

  8. የቆዳውን ምርት ጥራት ሊያሻሽሉ የሚችሉት ሂደቶች ላይ ቅድሚያ ሰጥቶ መስራት o ጥሬየቆዳጥራትማሻሻያ o በእርድ ጊዜና ከእርድበኋላአያያዝእናጥበቃ o የአካባቢጥበቃ ላይ ያለ ተገዢነትእናየቆሻሻፋብሪካ ፍሳሽንም ሆነ ደረቅ ቆሻሻ ቅነሳ o ምርታማነት እናየጥራትወጥነት ከቆዳፋብሪካዎችናአምራቾችጋርየጋራየምርምርፕሮግራሞችንመቅረፅና መተግበር። ፈጠራዎችን (የባለቤትነትመብትን፣ፍቃዶችን፣ማረጋገጥ) መጠበቅእናማገበያየት። 2 2. . የሰው የሰውካፒታል ካፒታልእና እናአመራር አመራርልማት ልማት ሁለገብ፣በአፈጻጸምላይየተመሰረተየምርምርባህልመገንባት። ለተመራማሪዎችእናቴክኒሻኖችቀጣይነትያለውየአቅምግንባታመስጠት። ከፈጠራእናከኢንዱስትሪተሳትፎጋርየተገናኙየማበረታቻስርዓቶችን መዘርጋት። አለምአቀፍተመራማሪዎችንበጉብኝትመርሃግብሮችመሳብ እና ተቋሙን መስተዋወቅ። 3. የቴክኖሎጂልማትእናዘመናዊነት የቴክኖሎጂማሳያእናስርጭትማዕከልእንዲሆን ማድረግ። የላብራቶሪዎችንእናየሙከራፋብሪካዎችንከኢንዱስትሪጋርበተያያዙመሳሪያዎች ዘመናዊማድረግ። ዲጂታላይዜሽን፣መከታተያእናየምርትስርዓቶችንመተግበር። ከዓለምአቀፍየልህቀትማዕከላትጋር የቴክኖሎጂሽግግርንማመቻቸት 7. 7. የእስትራቴጂክ የእስትራቴጂክአመራር አመራርላይ ላይያለው ያለውእውቀት እውቀትእና እናእስትራቴጂክ እስትራቴጂክአቅጣጫዎችንና አቅጣጫዎችንና ትልሞችን ትልሞችንየመንደፍ የመንደፍብቃት ብቃትየማመዛዘን የማመዛዘንአቅም አቅም 1. በስትራቴጂክአስተዳደርውስጥመሰረታዊአካዳሚዎች

More Related