1 / 58

Haregot abreha - Training for Defence forces and chief of staffs on anti corruption day

Providing awareness creation to senior Ethiopian defense forces and chief of staffs to create awareness on international anti corruption day.

haregabreha
Télécharger la présentation

Haregot abreha - Training for Defence forces and chief of staffs on anti corruption day

An Image/Link below is provided (as is) to download presentation Download Policy: Content on the Website is provided to you AS IS for your information and personal use and may not be sold / licensed / shared on other websites without getting consent from its author. Content is provided to you AS IS for your information and personal use only. Download presentation by click this link. While downloading, if for some reason you are not able to download a presentation, the publisher may have deleted the file from their server. During download, if you can't get a presentation, the file might be deleted by the publisher.

E N D

Presentation Transcript


  1. የተባበሩትመንግስታትየጸረሙስናትግልስምምነት /ኮንቬክሽን/(UNCAC)የዓለምአቀፍ የፀረ ሙስና ቀንለማክበርየተዘጋጀማወያያፅሁፍለመከላኪያሚኒስቴርአመራሮችእናጀነራሎችየቀረበፅሁፍአቅራቢ ፡- ሐረጎትአብረሃየስነ/አውታሮች ማ/ዳይሬክተር ፌ.ሰ.ፀ.ሙ.ኮጥር / 2012 ዓ.ምአዲስአበባ / ኢትዮጵያ

  2. መግቢያ • ሙስናና ብልሹ አሰራር ልማትን በማዳከም የሀገር ኢኮኖሚ እንዲገታ፣ የሞራልና የስነ ምግባር ቀውስ እንዲፈጠር ህዝብ በመንግስትና በህግ የበላይነት አመኔታ እንዲያጣ የሚያደረግ አደገኛ ወንጀል ነው፡፡ • በመሆኑም የዓለም ህብረተሰብ ይህን አስከፊና ውስብስብ ድንበር ዘለል ወንጀል በጋራ ለመከላከል አሁጉራዊና አለም አቀፋዊ ስምምነቶችን በመፈረም በጋራ ለመከላከል ጥረት እየተደረገ ይገኛል ፡፡ • የህብረቱ አባላት የግንዛቤ ፈጠራና ትምህርት ተግባሩን ለማጠናከር ህዳር 29 ቀን ዓለም አቀፍ የፀረ ሙስና ቀን ሆኖ እንዲከበር በስምምነት ወስነዋል፡፡ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ16ተኛ ጊዜ ይከበራል ፡፡

  3. ሀገራችንም ይህን ስምምነት መሰረት በማድረግ ለአለፉት 14 ዓመታት በተለያየ ደረጃ የፀረ ሙስና ቀንን ስታከብር የቆየች ስትሆን ዘንድሮ ለ15ኛ ጊዜ የሚከበረዉም “ መልካም ስነ ምግባር በመገንባት ፤ ሙስናን በመታገል ዘላቂ ሰላምን እና ልማት እናረጋገጥ !!” በሚል መሪ ቃል የሚከበር ይሆናል ፡፡ • በዓሉን ምክንያት በማድረግ በየደረጃዉ ለሚካሄደዉ ዉይይት መነሻ እንዲሆን ይህ ጽሁፍ የተዘጋጀ ሲሆን ተወያዮች ከየራሳቸዉ መ/ቤት ወይም ተቋም ጋር በማዛመድ እንዲወያዩበትና ለጸረ-ሙስና ትግል እንዲነሳሱ የተዘጋጀ ፅሁፍ ነው ፡፡

  4. ስምምነቱንየፈረሙሀገራትወይምመንግስታት /አስከእ.አ 2018/

  5. ሙስናን መከላከል ሙስናን ወንጀል ማድረግና ህግ ማስከበር በሙስና የተወሰደን ንብረትማስመለስ ዓለም አቀፍትብብር የተባበሩትመንግስታትየጸረሙስናትግልስምምነት (UNCAC) ዋናዋናምሶሶዎች

  6. 1. የሙስና ትርጉም • ሙስና አንድወጥየሆነእናግልፅፍቺየለውም ፡፡ ሙስናንከኢኮኖሚ፣ ፖለቲካ፣ ማህበራዊ ፣ሞራላዊእናስነልቦናዊክስተቶችበመነሳትየዘርፉምሁራኖችየተለያየ ትርጉም በመስጠትለመግለፅይሞክራሉ፡፡ • በአንዳንድየጸሁፍሰነዶች ላይ እንደተገለጸው ሙስና ከ አንድ ሺበላይ ትርጉም እንዳለውይጠቀሳል፡፡

  7. ይሁን እንጅ ለዚህ ውይይት ዓለማ የተወሰኑ በዓለም አቀፍ ስምምነት ላይ የተገለጹትን እና በሀገራችን የሙስና ወንጀል ተብሎ የታወጀውን አንዲሁም በዘርፉ ከፍተኛ ምርምር ከአደረጉ ሙሁራን የተወሰደውን ከብዙ በጥቂቱ ለመዳሰስ ይሞክራል፡፡ • ሙስና “corruption” የሚለውን የእንግሊዝኛ ቃል እንዲገልጽ የምንጠቀምበት ከግእዝ የተወረሰ ቃል ነው፡፡ • ሙስና አደራን መብላት ፣ እምነት ማጉደል ወይም አለመታመን ፣ በጉቦ ፣ በምልጃ አድልዎ ፣ አማካኝነት ሀቅን ፍትህን ማዛባት ነው ፡፡

  8. ሙስናየኢ-ፍትሀዊነትናየኢ-ስነምግባራዊ ድርጊት ምንጭሲሆንየሰዉልጆችንየማስተዋልናየጥበብንምንጭየሚያደርቅኃላፊነት የጎደለዉ ተግባርነዉ/ በሞራልሳይንስዕይታ/፤ • ሙስናየመንግስትንስራስነ-ምግባራዊናህጋዊመሰረትባለውመመሪያናደንብ ላይ ተመርኩዞማከናወንአለመቻል ነው (የሙስና ቅኝት በኢትዮጵያ፣ 1993) • ሙስና በመንግስት በህዝብ የተሰጠ ስልጣንና ኃላፊነት ለግል ጥቅም ማዋል ወይም ሌላን ወገን ለመጥቀም ሲባል አላግባብ መገልገል ነው፡፡

  9. ሙስና ህግን/ ፍትህን በገንዘብ /ጉቦ/ መሸጥ ወይም ማጣመም ነው /ፕሮፌሰር ኪሊጋርድ / • ሙስና ታስቦቦት ትርፍና ኪሳራው ተስለቶ ስልጣንና እውቀት ጭምር ባላቸው ሰዎች ወይም ቡድኖች የሚሰራ ወንጅል ነው/ ፕሮፌሰር ኪሊጋርድ/ • ሙስና አሁን ከአለው የዓለም ኢኮኖሚያዊ፣ ፖሊቲካዊና፣ የቴክኖሎጅ ፣የባንክና ትራንስፖርት ትስስር/ Globalization Process/ አንጻር ድንበር ተሻጋሪ አደገኛ ወንጀል ነው፡፡

  10. በአዋጅቁጥር 881/2008 ሙስናን በሚመለከትከደነገጋቸውመርሆዎችመካከልከትርጉሙጋርበጣምተቀራራቢነትያለውንየሚከተለውንድንጋጌእናገኛለን፡፡ • ‹ማንኛውምየመንግስትሰራተኛበቀጥታምሆነበተዘዋዋሪየማይገባጥቅምለራሱለማግኘትወይምለሌላሰውለማስገኘትወይምበሌላሰውመብት ላይ ጉዳትለማድረስበማሰብ በተሰጠው ሀላፊነትወይምተግባርማድረግየሚገባውንእንዳያደርግወይምማድረግየማይገባውንእንዲያደርግ ከሌላ ሰው ላይ ጥቅም የተቀበለ ወይም የጠየቀ፣ ወይም በማናቸውም ሌላ መንገድ ለራሱ ወይም ለሌላ ሰው ጥቅም ለማስገኘት የተሰጠውን ስልጣን ወይም የሕዝብ አደራ ያላግባብ የተገለገለበት እንደሆነ ወይም ማንኛውም ሰው ለራሱ ጥቅም ለማግኘት ወይም ለሌላ ሰው ለማስገኘት ወይም በሌላ ሰው መብት ላይ ጉዳት እንዲደርስ በማሰብ፣ ለመንግስት ሰራተኛ የማይገባ ጥቅም ለመስጠት ቃል የገባ፣ ያቀረበ፣ የሰጠ፣ ወይም ለማቅረብ የተስማማ እንደሆነ› በማለት አጠቃላይ የሙስና ምንነትን ይገልጻል ”፡፡

  11. በአጭሩ “ሙስና ጣፋጭ መርዝ ነው !”

  12. 2. የሙስና- ዓይነት • ሙስናንከባህሪዉ ፤ ከመጠኑናከድግግሞሹአንጻርበሁለትዋናዋናክፍሎችይከፍላል :- 1.ግዙፍ የሙስና ድርጊት / Grand Corruption/ ተብሎየሚጠራዉ ነው፡፡ ይህዓይነቱ ወንጀል የገንዘቡመጠንእጅግከፍተኛየሆነእናበሀገርናህዝብበሚያደርሰውጉዳትክፍተኛየሆነሲሆንበቢዝነስኢንቨስትመንትበተሰማሩናበከፍተኛየመንግስትባለስልጣናትየሚፈፀመዉከፍተኛመጠንያለዉሀብትየሚመዘበርበት፤ ከድግግሞሹአኳያደግሞ አነስተኛ የሆነ የሙስና ድርጊት ነው ፡፡ • ድርጊቱህግንበመጣስየህጉንክፍተትበመጠቀምአንዳንዴምህግንእስከማስቀየርየሚደርስተግባርየሚፈፀምበትሲሆንየዚህን የሙስና ድርጊት አንዳንዴምState capturdወይምፖለቲካዊ ሙስና በሚልይገልጹታል ፡፡ በሀገራችንሁሉምገጽታዎች በስፋት ይታያሉበብዙተስፋይጠበቁየነበሩትላልቅሜጋፕሮጀክቶቻችንሳይቀርከፍተኛ የሙስና ወንጀል እንደተፈፀመባቸዉመረጃዎችይጠቁማሉ ፡፡

  13. 2.አነስተኛ የሙስና ዓይነት/Petty Corruption/ የሚሉትሲሆን አነስተኛ የገንዘብመጠንያለዉበዕለትተዕለትየህብረተሰቡእንቅስቃሴየሚፈፀምነዉ ፡፡ • ከህዝብአገልግሎትጋርቀጥተኛግንኙነትባላቸዉበዝቅተኛየመንግስትአገልግሎትሰጭተቋማትኃላፊዎች ፤ አገልግሎትሰጭዎች.. ወዘተየሚፈፀም የሙስና ድርጊት ነዉ ፡፡ • በብዛት ህ/ሰብየሚያማርርወንጅልተብሎየሚጠራነው ፤

  14. 3.የስምምነቱ/ ኮንቬንሽኑ መነሻ ምክንያት • ይህስምምነትየተባበሩትመንግስታትድርጅትበዓለምደረጃ ሙስና እናብልሹአሰራርየሚያደርሰውንከፍተኛጉዳት ፣የተsማትአገልግሎትአሰጣጥመዳከም ፣የዲሞክራሲመርሆዎችመሸርሸር፣ የስነምግባርዝቅጠት ፣ የፍትህመÕደል ፣ የህግየበላይነትአለመክበርእናለዘላቂልማትያለውንአሉታዊተጽዕኖበመረዳትበውሳኔቁጥር 55/61 እ.አ.አዲሴምቨር 4/2000 ጊዜዊየባለሙያዎችቡድንበማssUስራውተጀመረ፡፡ • በ2003 ሜክሲኮሀገራትስምምነቱንበማጽደቅለፊርማክፍትተደርጓል ፡፡

  15. 4. የስምምነቱ / ኮንቬንሽኑ ዓላማ • ሙስናን በአለም ደረጃ በብቃትና በአሰተማማኝ ሁኔታ ለመከላከል፣ • የዓለም ሀገራት ለጸረ-ሙስና ትግሉ በትብብር እንዲነሱ እና እንዲሰሩ፣ በሙስና የተዘረፈ ሀብት ለሀገሩ እንዲመለስ በማደረግ ወንጀሉን መከላከል፣ • ሥነ-ምግባርን በማሳደግ፤ ለእያንዳንዱ አሰራር ተጠያቂነት በማስፈን የህዝብ ሀብት እንዳይመዘበርና ለታለመለት ዓላማ ማዋል ማስቻል ከበዙ ጥቂቶቹ ናቸው፡፡

  16. 5.ሙስና በአለምደረጃየሚያደረሰውጉዳት • እንደዓለምአቀፍየኢኮኖሚፎረምመረጃሙስና2.6 ትሪልዮንየአሜሪካዶላርወይም 5% የዓለምዓመታዊአጠቃላይምርትገቢንእያሳጣ ነው (ዓለምባንክ 2018) ፡፡ • በየዓመቱከ1 ትሪሊዮንዩኤስዲበላይበህገወጥባለሃብቶችእናግለሰቦችበየዓመቱገንዘብይሸሻል ፤ ይህሀብትአፍሪካበ50 ዓመታትካገኘችውየውጭድጋፍበላይ ነው፡፡ • አፍሪካበየዓመቱ90 ቢሊዮን dollar በላይመጠንያለውሃብትበገንዘብሽሽትየሚዘረፍባትአህጉርነች (HLD) ፡፡ ይህገንዘብ25% GDP ይደርሳል፡፡

  17. አህጉራዊ ችግሩ በኢትዮጵያም ተመሳሳይ ውጤት ሊኖረዉ እንደሚችል አጠያያቂ አይሆንም ፡፡ • ሰፊ የካፒታል ሽሽት በሀገራችንም በመፈጠሩ የውጭ ምንዛሪ እጦት እያስከተለ ሀገራችንን ለጥገኝነት እያጋለጠ ነው ፡፡ • በኢትዮጵያ ከ2000 እስከ 2009 እ.አ.አ 11.7 ቢሊዮን ዶላር ፣ በ2009 ብቻ 3.26 ቢሊዮን ዶላር ፣ በ2010 3.4 ቢሊዮን ዶላር መታጣቱ ይገለፃል ፡፡ አንዳንዶቹ እስከ 2012 ዓ/ም 20 ቢሊዮን እንደደረሰ ያቀርባሉ ፡፡

  18. ሙስና የተንሰራፈበትሀገርመንግስትበህዝብተቀባይነቱይቀንሳል ፣ • ተsማትደካማይሆናሉ ፣ ምርታማነትይቀንሳል ፣ • የዕድገትጉዞይደናቀፋል ፣ • ድህነትይጨምራል ፣ • ድሃውንህብረተሰብይበልጥከተጠቃሚነትበማውጣትወደዳርይገፋዋል ፣ • በመጨረሻምየፖሊቲካናሀገርአለመረጋገትበመፍጠርመንግሰትአስከመጣልእንዲሁምማሀበራዊብጥብጥያስከትላል ፡፡

  19. 5.1 በአጭሩ ሙስና በትንሹ 4 መሰረታዊጉዳትያሰከትላል • ኢኮኖሚያዊጉዳት፡- አጠቃላይየሀገሪቱኢኮኖሚአንዲዛባከማደረግባሻገርፍትሓዊ የሀብት ክፍፍልእንዳይኖር ፣ስራአጥነትይጨምራል፣ ሥራፈጠራይቀንሳል፡፡ ድህነትይጨምራል፡፡ • ማህበራዊጉዳት ፡-ትምህርት ጤናእናማህበራዊአግልግሎትየሚሰጡተቀዋማትይዳከማሉ፤ ፍትህይዛባል ፣ • ፖሊቲካዊጉዳት፡- መሰረታዊየዲሞክራሲመርሆዎችይጣሳሉ፣ ግልጽናአሳታፊየፈሆነየመንግስትአወቃቀርእንዳይኖርእንቅፋትይሆናል፣

  20. ፍትሃዊ ምርጫ እንዳይካሄድ ያደርጋል፣ የዜጎች ፖሊቲካዊ ተሳትፎ በመቀነስ ወደ ተስፋ መቁረጥ ይወስዳል ስርዓት አልብኝነት ይነግሳል፡፡ • ስነ-ልቦናዊ ጉዳት፡-ዕርስ በርስ መስተጋብር ይቀንሳል፣ ስነምግባር/ሞራል ይሸረሸራል፣ዜጎች በተለይ ወጣቶች ለተለያየ የባህል ወረራ ይጋለጣሉ፣ የበታችንት ስሜት ይስፋፋል፡፡

  21. 5.2 የሀገራችንሁኔታሲታይ • የኢኮኖሚመዋቅር ፤ ፖለቲካዊስርዓትእናየህብረተሰቡአስተሳሰብለኪራይሰብሳቢነትየተመቸመሆን ፣ • የመንግስትአስተዳደርዘይቤለረዠምጊዜአዉቶክራቲክ/ አምባገነንስርዓትየነበረመሆኑ ፣ • የተደራጀየህዝብተሳትፎ ፤ ነጻየሚዲያተቋማትበቅጡያልተደራጁ / ያልነበረቡበት ፣ • የገቢምንጭበነፃውድድርላይየተመሰረተሳይሆንበጉልበትላይየተመሰረተየነበረመሆኑ ፣ • ፈጠራእናልህቀትአስተሳሰብየሚገታአይደሎጂየነበረመሆኑ ፣ • ሙስና ለመከላከልስራ ላይ የነበረውንየቁጥጥርእናክትትልሰርዓትደካማከመሆኑበተጨማሪምዝበራንየሚያበረታታመሆኑ

  22. አሁን በአለው ሁኔታ በሀገራችን ውስጥ መጠኑ ይነስም ይብዛ ሙስና የማይከሰትበት የመንግስትም ሆነ የግል አገልግሎት ሰጭ ተsም የለም ብሎ በድፍረት መናገር ይቻላል፡፡ • ሌላወ ቀርቶ ከዚህ በፊት በምንም ዓይነት ሁኔታ ግምት ውስጥ ያለነበረው የትምህርት ስርዓታችን የወደፊቱን ትውልድ በስርዓት እንዳይቀርጽ በችግሩ እየተተበተበ ይገኛል፡፡ • ኮሚሽናችን ባስጠናው ጥናት ከፍተኛ ትምህርት ተsማት መምህራንና ተማሪዎች በበርካታ የስነ-ምግባር ችግር ውስጥ እንደሚገኙ ጠቁሟል::

  23. ሙስና መብትና ግዴታ እንዲደበላለቁ ፤ የህግ የበላይነት አሰተሳሰብ እንዲሸረሸር የሚያደርግ ሲሆን በአሁኑ ሰዓት በተግባር ጭምር ተፅእኖ እየፈጠረ መሆኑ ፤ • ለህግ አሰከባሪ አካላት የሚሰጠውን ድጋፍ እና ትብብር የሚሸረሽር መሆኑ ፤ • ህግ አስከባሪ አከላት /ተቀማት አመኔታ እንዳይኖራቸው እና በሙስና ተጠልፈው እንዲወድቁ ያደርጋል ፤ • የህግ አሰከባሪ ተቀማት በሙስና መጠለፍ ደግሞ አጠቃላይ የአንድ አገር ህልውና የሚወስን ነው ፤

  24. 5.2.1 ሙስና በስፋት የሚከሰትበት አካባቢ በኢትዮጵያ • መሬትአስተዳደር፣ ጉምረኩ፣ !ግብርናታክስገቢ፣ • የግንባታ/ኮንሰትራክሽን/ ዘረፍማለትምመንገድ፣ውሃእናየህንጻግንባታ፣ • የፍትህስርዓት/ ፖሊስ፣ዐ/ህግዳኞችእናህግአስፈጻሚ አካላት፣ • አግልግሎትሰጭድርጅት፣ • የማዕድንዘረፍ • ህክምናግዥናአገልግሎትበተለይመድሃኒት፣ • ትልልቅግዥበተለይየማዕቀፍግዥ፣ • ፈቃድ ስጭና ተቆጣጣሪ ድርጅቶች፣ • የባንክ ብድርና አገልግሎት፣ ኢንሹራንስ፣ • ሜጋ ፕሮጀክቶች፣ • ህገወጥ ገንዘብ ዝውውር፣ • የመንግስት ልማት ድርጅቶች ወዘተ

  25. በአጠቃላይ ሙስና በኢትዮጵያ ችግር ነው ከተባለ ምን መደረግ አለበት ?

  26. 6.ሙስናን እንዴት እንከላከለው? • “ታሞ ከመማቀቅ አሰቅድሞመጠንቀቅ !” • “ሰዶከማሳደድአስቀድሞመጠበቅ !” የሚባሉትንየሀገራችንአባባሎችእንደጥሩምሳሌበመውሰድበመከላከሉስራማተኮርበርካታጥቅሞችይኖሩታል፡፡

  27. ከበርካታ ሀገራት ተሞክሮ እና ከተዛማጅ ጸሑፍ እንደምንረዳው ሙስናን በአንደ ወጥ አሰራር መከላከል አይቻልም /one size dose not fit all / • ስለዚህ የተቀናጀና የተለያየ ሁሉ አቀፍ የሆነ የባለድርሻ አካላት ተሳትፎ የተረጋገጠበት መመከላከል ስራ መሰራት ይኖርበታል ፡፡

  28. 1.የስነ ምግባርና የፀረ ሙስና ግንዛቤ ፈጠራና ትምህርት ተደራሽነት ማጠናከር፤ • ሙስና በሰዉልጆችዉስጥያለዉስጣዊባህርይናአመለካከትሲሆንበዕጅጉከሰዉልጆችሞራልናዕሴትጋርየተቆራኘነዉ፡፡ • አንዳንድምሁራንእንደሚሉት ሙስና ከወንጀሎችሁሉየከፋበአፈጻፀሙጭምር ወንጀል ነዉይላሉ፡፡ ጥምርየሆነበትምምክንያትምጥሰቱየህግምየሞራልምበመሆኑነዉ፡፡

  29. 2.የህብረተሰቡ/ ህዝቡ ሚና • የሙስና ዋናው ተጎጅ ህበረተሰቡ በተለይ ድሃው ህበረተሰቡ ክፍል መሆኑ የሚታዎቅ ጉዳይ ነው፡፡ ስለዚህ ህ/ሰቡ ሙስና በመታገል፣ በማጋለጥ፣ ተደራጅቶ በመንቀሳቀስ ከፍተኛ ሚና ሊጫዎት ይገባል፡፡ • ህ/ሰቡ ዕለት በዕለት በሚያደረገው እንቅስቃሴ ህዘብና ሀገርን የሚጎዳ ማንኛወንም ሙስና እና ብልሹ አሰራር ሲመለከት ያለምንም ዩልንታና ማወላወል ማጋለጥ ይኖርበታል፡፡

  30. የተደራጀ እና የነቃ ህ/ሰብ ለጸረ ሙስና ትግል እንቅስቃሴ ትልቅ አቅም ስለሆነ ኮሚሽኑ የተለያዩ ፎረሞችና ወርክሾፖች በማዘጋጀት ተከታታይ ስራዎች መስራት ይጠበቅበታል፡፡ • ህ/ሰቡ የመንግሰት አሰራር ከህግ ውጭና በአድሎና ኢፍትሃዊ በሆነ ሁኔታ ሲመራ፣ ሲመዘበር በቃ አቁም ሊል ይገባል፡፡ የተለያዩ መንገዶችን በመጠቀም ጭሆቱን ማሰማት አለባት፡፡ • ጥሰቱ የህግ በሚሆንበት ጊዜ በህግ የተከለከለዉን አታድርግ የተባለዉን በማድረግ ሲሆን ሁሉተኛዉ በሰዉ ልጆች የሞራል ብቃት ላይ የሚፈፀመዉ የሞራል ዝቅጠት ለህግ ጥሰቱ መሰረታዊ መነሻ እንደሆነ ይስረዳሉ፡፡

  31. ስለዚህየስነ-ምግባርግንባታበባለድርሻአካለትከፍተኛ ትኩረት አግኝቶሊሰራበትተሚገባጉዳይ ነው፡፡ • ከዚህ ጋር ተያያዞ በስነምግባር የታነጸ የወደፊት ትውልድ ለመገንባት ትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ ኃላፊነት አለበት፡፡ በትምህርት ስርዓቱ የተጠናከረ ስነምግባር ግንባታና ሀገር ወዳድ ትውልድ አንዲፈራ ነገ ዛሬ ሳይባል መሰራት ያለበት ጉዳይ ነው፡፡ • የሀይማኖት ተቋማት በአምልኮ ቦታዎቻቸው ሁሉ ስለስነምግባር፣ሞራል፣ስራ ወዳድነት እና ታታሪነት ፣እብሮነት ትኩረት ሰጥተው በማሰተማር ራሳቸውም አርአያ ሆነው መገኘት ይኖርባቸዋል፡፡ለዚህም ከኮሚሽኑ ጋር በትብብር መስራት ይኖርባቸዋል፡፡

  32. 3. የአመራሩ ሚና leadership commitment • ሁሉምበየደረጃውያለአመራርከቀበሌጀምሮአስከላይኛውየሚንስቴርስልጣንበስሩየሚያዝበትሀብትናንብረትይኖራል ፡፡ስለዚህአመራሩበኃላፊነትናበተጠያቂነትመንፈስህግንተከትሎመስራትይጠበቅበታል፡፡ • ዛሬበዓለምደረጃሀገራቸውንከድህነትያወጡሀገሮችዜጎቻቸውአንገታቸውቀናአድረገውእንዲሄዱናየጥሩምሳሌየሆኑትራዕይባላቸውመሪዎችና በሙስና እናብልሹአሰራርቁርጠኛሆነውበመዝመታቸውእንዲሁምመላ ህ/ሰቡንበጥብቅዲሲፕሊንበመምራታቸው ነው፡፡

  33. ሙስናን የማይሸከምሰራተኛለመፍጠር ግንዛቤ ማስጨበጫሥራመስራት፣ • የሥነምግባርደንብበማዘጋጀትየፀረ-ሙስናህጎችመከበራቸውንክትትልበማድረግየእርምትአርምጃመውሰድ፣ • የአገልግሎትአሰጣጥደረጃዎችንየማዉጣትናተፈጻሚየማድረግ፣ • በተቋሙዉስጥባሉበተለዩትየሥራዘርፎችየአሠራርስርዓትጥናትማካሄድ፣

  34. ለጥቅምግጭትየሚዳርጉአሰራሮችንየመለየትናየማረም፣ለጥቅምግጭትየሚዳርጉአሰራሮችንየመለየትናየማረም፣ • የተገልጋዮችንእርካታመገምገምናየማሻሻያእርምጃዎችንመዉሰድ፣ • የሥነምግባርናፀረ ሙስና ኮሚሽንንጨምሮከሌሎችተቋማትየሚቀርቡየማሻሻያሃሳቦችንመከታተልናማስተግበር፣ • በሚከሰቱችግሮች ላይ ማጣራት/ምርመራእንዲካሄድባቸውናተገቢዉወቅታዊህጋዊናአስተዳደራዊእርምጃእንዲወሰድባቸዉማድረግ፣ • በሙስና መከላከል እንቅስቃሴለተገኙስኬቶችእዉቅናናድጋፍመስጠትወ.ዘ.ተ

  35. 4.የአጋር አካላት ሚና • ሁሉምባለድርሻ አካላት ለጸረ ሙስና ትግሉበባለቤትናአጋርሆነውመቆምይኖርባቸዋል፡፡ • ባለድርሻ አካላት የየረሳቸውተግባርናኃላፊነትእንደተጠበቀሆኖበስነምግባርግንባታና ሙስናን በመዋጋትከፍተኛአሰተዋጽኦናድርሻአለባቸው፡፡ • እንዚህ አካላት በትብብርናበቅንጅትከሰሩ ሙስናን ከምንጬለማደረቅበሚደረገውጥረትከፍተኛድርሻአላቸው፡፡ • አጋር አካላት በተለይ ዋና ኦዲተር፣ መንግስት ግዥና ንብረት አሰተዳደር ኤጅንሲ፣ጠ/ህግ/ ፌዴራል ፖሊስ፣ገንዘብ ምኒስቴር፣ የፋይናንስ ድህንነት፣ብሄራዊ ባንክ እና የመሳሰሉት መረጃ ከመለዋወጥ በቅንጀት እና ትብብር መንፈስ መስራት አለባቸው፡፡

  36. 5.የህግ አስከባሪ አካላት ሚና • የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፓብሊክ መንግስት ለፍትህ ሥርዓቱ መጠናከር ትኩረት በመስጠት ከ1994 ዓ.ም ጀምሮ የፍትህ ሥርዓት ማሻሻያ ፕሮግራም በተግባር ላይ እንዲውል አድርጓል፡፡ • ከዚህም ጎን ለጎን ሙስና በሀገር ዕድገትና ልማት ላይ ሊያስከትል የሚችለውን ከፍተኛ አደጋ በመገንዘብ መልካም ሥነ ምግባርን በህብረተሰቡ ለማስረጽ እና ሙስናን ለመከላከል ብሎም ለመዋጋት እንዲቻል የፌዴራል የሥነ ምግባርና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ግንቦት 16 ቀን 1993 ዓ.ም በአዋጅ ቁጥር 235/93 በማቋቋም የፀረ-ሙስና ትግሉን በፌዴራል ደረጃ እንዲያስተባብርና እንዲመራ አድርጓል፡፡

  37. ከሙስና የጸዳ የፍትህ ሥርዓት ከሌለ የህግ የበላይነት ሊሰፍን፣ ዲሞክራሲና መልካም አስተዳደር ሊዳብርና ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ እድገት ሊመጣ አይችልም፡፡

  38. የ.ኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሕገ-መንግስት ከተመሰረተባቸው አምስት መሰረታዊ መርሆዎች መካከል አንዱ ተጠያቂነት ነው፡፡ ማንኛውም የመንግስት አካል ሀላፊነቱን ሲወጣ የተጠያቂነት መርህን ባከበረ መልኩ መሆን አለበት፡፡ • በፌዴራላዊ ስርዓታችን ግልጽነትና ተጠያቂነትን በማረጋገጥ የፍትህ አካላት ቁልፍና የማይተካ ሚና የሚጫወቱ እንደመሆናቸው መጠን፣ ይህንን ሀላፊነታቸውን በብቃት ይወጡ ዘንድ ደግሞ እራሳቸው ግልጽነትና ተጠያቂነት ያለበት ስርዓትና አሰራርን የዘረጉ መሆንና ከሙስናና ብልሹ አሰራር የጸዱ ሊሆኑ ይገባቸዋል፡፡

  39. የፍትህ አካላት የሙስና ወንጀል የሚፈጽሙ ሰዎችን በምርመራ በመለየት ለፍርድ በማቅረብ፣ እነዚህ ወንጀል አድራጊዎች ተገቢውን ቅጣት እንዲያገኙ በማድረግ፣ ሌሎችም ከተመሳሳይ ድርጊት እንዲቆጠቡ በማድረግ ወሳኝ ስራ ይሰራሉ ፡፡ • እነዚህ አካላት ይህንን ሀላፊነታቸውን ደግሞ በብቃትና የኢትዮጵያ ህዝቦች በሚፈልጉት ደረጃ ሊወጡ የሚችሉት እራሳቸው ከሙስና በጸዳ ሁኔታ ተደራጅተው የሚንቀሳቀሱ ከሆነ ነው፡፡

  40. 6.የመገናኛ ብዙሃን ሚና • የመገናኛ ብዙሃን ፈጣን ፣ነጻ፣ ገልልተኛመረጃንከማዳረስባሻገርየተለያዩየህበረተሰብክፍሎችንበስፋት ተደራሽስለሆኑለጸረ-መስናትግልእጅግከፍተኛድርሻአላቸው፡፡ • የመገናኛ ብዙሃን ሙስና እናብልሹአሰራሮችንበማጋለጥበተለይየመርመራጋዤጠኝነትየጎላ ሚና አለው፡፡ • በስነምግባርግንባታ፣ በሀገርወዳድነት፣ አርአያየሆኑሰዎችንለህበረተሰቡበምሳሌነትበማቅረብ፣ ግልጽነትእናተጠያቂነትያለውአገልግሎትአሰጣጥእንዲኖርመረጃበመስጠትትልቅስራመስራትይገባቸዋል፡፡

  41. መገናኛ ብዙሃን በአሁኑ ጊዜ በስፋት ከመኖራቸው አንጻር በሙያ ስነምግባርና ኃላፊነት በተሞላበት ግዴታቸውን መፈጸም ካልቻሉ የዛውን ያክል ለሙስና እና ለብልሹ አሰራር የመጋለጥ እድላቸው ከፍተኛ ነው፡፡ • በተለይ የሀሰት ዜና፣ ግነት፣የተወሰነ አካልን ለማስደሰት የሚሰራ ዜና ከጥቅሙ ጉዳቱ ሊያመዝን ይችላል ፡፡ ሰለዚህ በእውነት ላይ የተመሰረተ ፣ነጻና ገለልተኛ መረጃ በማቅረብ ህ/ሰቡ ለጸረ ሙስና ትግሉ እንዲነሳሳ የማድረግ ሥራ መስራት ይጠበቅባቸዋል፡፡

  42. 7.የከፍተኛ ትምህርት/ የዩንቨርሲቲሙሁራን ሚና • በሀገራችንበአሁኑጊዜከ46 ያለነሱዩንቨርሲቲዎችይገኛሉ፡፡ ይህመልካምእድል ነው ፡፡ • በመሆኑምበተለያየሙያተሰማርተውሀገራቸውንየሚያገለግሉምሁራንከፍተኛሀገራዊሀላፊነትያለባቸውከመሆኑአንጻርራሳቸውበስነምግባርአርዓያመሆንናየተለያዩየሥነምግባርናየጸረሙስናጹሁፍበማዘጋጀትህበረተሰቡንማንቃት ፣ማዎያየትናወደመፍትሄመውሰድ ፣ ሳይማርያስተማራቸውንወገናቸውንከድህነትእንዲወጣናየተሻለሀገርእንዲኖርተግተውመስራትይጠበቅባቸዋል፡፡

  43. አሁንባለውሁኔታበዩንቭርሲቲ አካባቢ ከስነምግባርጉድለትአንጻርበርካታችግሮችይስተዋላሉ፡፡ ይህደግሞለትውልድጠንቅከመሆኑበተጨማሪምርታማየሚሆነውንኃይልለትልቅ ችግርይዳርጋል፡፡ • ስለዚህአሰራራቸውንበማዘምን፣የመምህራንናተማሪዎችስነ-ምግባርግንባታናኮድበማዘጋጀት ፣የተለያዩየጸረ ሙስና ውይይትወይምፓናልበማዘጋጀትለጸረ ሙስና ትግሉበከፍተኛኃላፊነትመስራትአለባቸው፡፡

  44. 8.የሙያ ማህበራት ሚና /civil society • የሙያ ማህበራት የየራሳቸው ዓላማና ግብ ያላቸው እንደሆነ ይታወቃል፡፡ ይሁን እንጅ በሚያከናውኑት ተግባር ስነ-ምግባርን ተላብሰው መስራት ይጠብቅባቸዋል፡፡ • ሙያ ማህበራት አባሎቻቸው በስነ-ምግባር ኮድ እንዲሰሩ በማንቃት፣ የተሰጣቸውን ኃላፊነትና ሙያው በሚፈቅደው ስነምግባር መከወን፣ ከኢስነምግባራዊ ድርጊት በመራቅና በመጸየፍ መከወን፣ የሙያ ክብርን ማስጠበቅ ይኖርባቸዋል፡፡

  45. ህብረተሰቡተገቢውንእናህጋዊመብትናግዴታውንበጸረ ሙስና ትግሉእንዲወጣማንቃትናማደራጅአለባቸው፣ • በአገኙትመድርክሁሉየመንግሰት አካላት ህግናህግንተሞርክዘውህዝብእንዲያገለግሉመጮህአለባቸው፣ • ሙስና እናብልሽአሰራርንበሀገርናበአለምአቀፍመድረኮችሁሉመኮነንእናማጋለጥናማውገዝአለባቸው፣ • በተደራጀሁኔታየጸረ ሙስና ትግልማድረግይኖርባቸዋል፣ • የአቅምግንባታድጋፍማድረግይኖርባቸዋልይኖርባቸዋል ፣ • የጸረ ሙስና ትግሉንለማሳካትግንባርቀደም ሚና ከመጫዎትባሻገርበፋይናንስአጋዥመሆንአለባቸው፡፡

  46. 9.የፌደራልና የክልል ጸረ-ሙስና ኮሚሽኖች ሚና • በአጋርነትና በከፍተኛ ትብብር መስራት፣ • የአሰራር ስርዓት ጥናትና ምክር አገልግሎት መተግበር፣ • በተማት የተቀናጀ የሙስና መከላከል ስትራቴጅ ሥራ ተግባራዊ እንዲደረግ ትኩረት ሰጥቶ መስራት ይጠበቅበታል፣ • በየመ/ቤቱ በተለይም በትላልቅ ፕሮጀክቶችና አገልግሎት ሰጭዎች የአሰራር ሥርዓት ጥናቶችን በማካሄድ የሚገኙ የአሰራር ክፍተቶችእንዲሸፈኑ ለየተቋሙ የምክር አገልግሎት በመስጠት የመደገፍ ስራ ይሰራል፡፡

  47. የአሰራር ስርዓትን በየጊዜዉ እየፈተሹ የማሻሻል ጉዳይ የኮምሽኑ ተልዕኮ ብቻ ሳይሆን እያንዳንዱ ተቋም የግልም ሆነ የመንግስት ተቋሙን አሰራር እየፈተሸ አገልግሎት አሰጣጡን ማሻሻያና በጋራ ተግባራዊ ማደረግ ይጠበቅበታል፡፡ • እንደሚታወቀዉ ኮሚሽኑ አንዱ ዋናዉ ተግባሩ የማስተባበርና የማቀናጀት ስራዉ ነዉ ፡፡ የዓለም ዐቀፍ የፀረ ሙስና ህብረት ፎካል ሁኖ ከማገልገሉ በተጨማሪ በስነ ምግባር ግንባታ ዙሪያ የሚሰሩ ተቋማትና የፀረ-ሙስና ተፋላሚዎችን ሁሉ በማሰተባበር መስራት ይጠበቅበታል፡፡

  48. በትምህርትቤቶችዙሪያየላቀ ትኩረት በመስጠትልዩልዩ የፀረ ሙስና ንቅናቄዎችናየስነምግባርክበባትበማደራጀትየስነምግባርግንባታዉንና የፀረ ሙስና ትግሉንለማጠናከርጥረትማደረግ አለበት፡፡ • የባለስልጣናትና በህግ ግዴታ የተጣለባቸውን ሀብት መመዝገብ፣ መተንተንና ማረጋገጥ መስራት ይጠበቅበታል፣ • የምዝገባዉ ዋና ዓላማ የመንግስት ባለስልጣናትና ባለሙያዎች ሀብታቸዉ ከሙስና ወጭ የተገኘ ምንጩ የሚታወቅ መሆኑን ፤ ምንጩ የማይታወቅ ሀብት መያዝ የሚያስጠይቅና ሊያስወርስ እንደሚችል ለማስጠንቀቅና በንጽህና እንዲያገለግሉ ለማድረግ ነው፡፡

  49. 10.የንግዱ ማህበረስብ ሚና • ማንኛወም ነጋዴ ወይም ኢንቨስተር ከፍተኛ ተጠቃሚ የሚሆነው ዘላቂ ሰላምና አሰተማማኝ አሰራር ስርዓት ሲኖር ነው፡፡ የንግድ ስርዓት ትክክለኛ የመጫዎቻ ሜዳ /level playing field / ከሌለ በአንድም በሌላ ጊዜም ዋጋ መክፍል አይቀርም፡፡ • የንግድ ውድድር ጤናማ እና ስነምግባር የተላበሰ ከሆነ ትክክለኛ የንግድ ስርዓት መከተል ይቻላል፡፡ ከዚህ ውጭ በህገወጥና በአsራጭ ለመክበር የሚደረግ እንቅስቃሴ በሀገርና ህዝብ ጉዳት ማድረሱ እንደተጠበቀ ሆኖ በራስ ላይም ዋጋ ያስከፍላል፡፡ “Dirty money brings you up fast and brings you down fast”

More Related