1 / 46

BSC

good book you can rely on

nahum22005
Télécharger la présentation

BSC

An Image/Link below is provided (as is) to download presentation Download Policy: Content on the Website is provided to you AS IS for your information and personal use and may not be sold / licensed / shared on other websites without getting consent from its author. Content is provided to you AS IS for your information and personal use only. Download presentation by click this link. While downloading, if for some reason you are not able to download a presentation, the publisher may have deleted the file from their server. During download, if you can't get a presentation, the file might be deleted by the publisher.

E N D

Presentation Transcript


  1. መከላከያዩኒቨርስቲ የአዘገጃጀትሥልት ጥቅምት 2012 ዓ.ም ቢሾፍቱ የስትራቴጂክዕቅድመሰረታዊሐሳብና

  2. 1. መግቢያ ስትራቲጂክዕቅድየተቋምአንዱዋናፈታኝ፣ስሜትየሚነካእናየቀጣዩንነፀብራቅ መሠረትበማድረግየአሁኑንለማቀናጀትየምንጠቀምበትመሳሪያእንደመሆኑመጠን ተቋሙአሁንካለበትወደፊትመሆንስለሚፈልገውመንገድየሚመራነው፡፡ የተቋምንጠቃሚውሳኔእናምርጫለማድረግገንቢአሰተሳሰብበመውሰድምን ተስፋዎችለመፈፀምእናእንዴትእንደሚፈፀምየሚገልፅነው፡፡ በተቋምውስጥያለውንመዋቅር፣የሚመራበትአግባብ፣ስታፍ፣ፕሮግራምወይም የአገልግሎትውህደት፣ትብብሮችናሀብቶች (ፋይናንስ፣ሰውሀብት፣ቴክኒክ፣እና ቁሳቁስ) በጥልቅትንተናየተገነባነው፡፡ ስትራቴጂክዕቅድአስተሳሰቦችን፣ስሜቶችንሃሳቦችንእናፍላጎቶችንከተቋሙራዕይ፣ ተልዕኮዓላመዎች፣ግቦችናመመሪያዎችመዋሃድንየሚያንፀባርቅነው፡፡ ዕቅዱሲዘጋጅቀላል፣ግልፅ፣በአሁኑሁኔታየተመሰረተ፣ለማቀናጀትበቂጊዜ የሚፈቅድመሆንአለበት፡፡ስለዚህየእቅድትንተናማድረግያስፈልጋል፡፤ • • • • •

  3. መግቢያ (የቀጠለ…) በተቀናጀስትራቴጂያዊሥራአመራርግንባታናትግበራየዕቅድአፈጻጸምውጤታማነትሊገኝየሚችለው ብቃትካለውስትራቴጂያዊትንተና፣ከደንበኞችእናባለድርሻአካላትፍላጎትጥናትማድረግእንደሚጠበቅ እሙንነው፡፡ የሚዘጋጀውምእቅድበወረቀትላይብቻሳይሆንበሰዎችልቦናናአእምሮላይሲፃፍናይህንማድረግ የሚቻለውደግሞበጠንካራየለውጥስራአመራርናበውጤታማኮሙኒኬሽንነው፡፡ በዚሁመሰረትበባላንስድስኮርካርድበመጠቀምስትራቲጂክዕቅድስናዘጋጅ፡- • • • ስትራቴጂያዊትንታኔን፣ ተቋሙየሚገኝበትውጫዊናውስጣዊሁኔታን፣ የውስጣዊናውጫዊሁኔታድምዳሜዎችን፣ የደንበኛናባለድርሻአካላትፍላጎትምርጫን፣ የተቋሙንተልዕኮራዕይናእሴቶችን፣ ስትራቴጂያዊየትኩረትመስኮች፣ስትራቴጂያዊውጤቶችናስትራቴጂያዊየአፈጻጸምእይታዎችን፣ ስትራቴጂያዊግቦች፣ስትራቴጂያዊየአፈጻጸምመለኪያዎች፣ኢላማዎች፣እና የድርጊትመርሃግብርየሚሉሃሳቦችንየሚዳስስይሆናል፡፡        

  4. መግቢያ (የቀጠለ…) ባለንበትዘመንከፋይናንስስኬትባሻገርለአዕምሯዊሀብት (Intangible Asset) • ተገቢውንትኩረትመስጠትለተቋማትስኬታማነትወሳኝናመሰረታዊጉዳይሆኖ ተገኝቷል፡፡ ለሰውሃብትልማትናዕድገትትኩረትመስጠትእንደሚያስፈልግካፕላንናኖርተን • አስገንዝበዋል፡፡ ለተቋምስኬታማነትየአእምሯዊእሴቶች /Intangible Assets አስተዋፀኦከፍ • እያለበመምጣቱ ከፋይናንስ/በጀት/ እይታበተጨማሪየተገልጋይ/ ባለድርሻአካላት፣የውስጥአሠራር • እናየመማማርናዕድገትዕይታዎችእንዲካተቱተደርገዋል፡-

  5.  ¾ ðéT>‹” ¾ ዕKƒ }ዕKƒe^/¡”¨<”Ÿ}sU ^ዕÓeƒ^ቴÍ= Ò` KTe}dc` ¾ T>Áe‹M¾eƒ^ቴÍ=Á© e^ ›S^`ሥ`ዓƒ  ›”É }sU eƒ^ቴÍ= }¢` እ”Ç=J”፤ uË~”Ÿeƒ^ቴÍ=¨< Ò` እ”Ç=Áe}de`ናŸ}Óv` እ”Ç=T` ¾ T>Áe‹M Tዕkõ ’¨<::  ማዕቀፉምበሚከተሉትጉዳዮችማለትም፡-  በአጭርናበረጅምጊዜግቦች፣  በፋይናንስናፋይናንስነክባልሆኑእይታዎች፣  እንዲገኝበታሰበውውጤትናለውጤቱመገኘትምክንያትበሚሆኑ ግቦች / በቀዳማይናበዳህራይአመልካቾች /፣  በአእምሯዊናቁሣዊሀብት፣እና  በውጫዊናበውስጣዊአፈጻጸምእይታዎች፣ መካከልሊኖርየሚገባውንስትራቴጂያዊትስስርናሚዛናዊነትንበጠበቀ መልኩበሰፊውጥቅምላይበማዋሉባላንስድየሚለውንፅንሰ-ሀሳብመያዝ ችሎአል፡፡

  6. የው. .ተ. .ስ ( (BSC) ) ግንባታደረጃዎች የው የው. .ተ ተ. .ስ  ደረጃአንድ፡-ቅድመሁኔታናተቋማዊዳሰሳ  ደረጃሁለት፡-  ደረጃሶስት፡- ስትራቴጂያዊግቦችንመቅረጽ  ደረጃአራት፡-  ደረጃአምስት፡-መለኪያዎችንናዒላማዎችንማዘጋጀት  ደረጃስድስት፡- ስትራቴጂያዊእርምጃዎችንመቅረጽ የትግበራ የትግበራደረጃዎች ደረጃዎች  ደረጃሰባት፡- የአፈጻጸምመረጃሥርዓትመዘርጋት  ደረጃስምንት፡- ውጤትተኮርዕቅድንበየደረጃውለሚገኙ ፈፃሚአካላትማውረድ  ደረጃዘጠኝ፡- የአፈፃፀምክትትልናግምገማ ስ ( (BSC BSC) ) ግንባታ ደረጃዎች ግንባታ ደረጃዎች ተቋማዊስትራቴጂንማዘጋጀት የስትራቴጂማፕማዘጋጀት

  7. 2. የስትራቴጂክዕቅድአስፈላጊነት፣ጠቀሜታዎችናየዝግጅት ቅድመሁኔታዎች 2.1. የስትራቴጂክዕቅድአስፈላጊነት • በዕቅድመመራትንአስፈላጊከሚያደርጉትዋናዋናምክንያቶች  የተቋምንየልማትተልዕኮስኬትለማረጋገጥተጨባጭእገዛ ያደርጋል፡፡  ተቋሙለሚያካሂደውየልማትስራየሚያስፈልገው የኢንቨስትመንት፣የፋይናንስናየማተረትያልሀብትለማግኘት ይረዳል፡፡  በተለያዩየልማትወኪሎች(ለምሳሌከፍተኛየትምህርትተቋማት) የሚካሄዱየተናጠልጥረትበተቀናጀመልኩወደአንድየጋራ ዓላማለመምራት፡፡  በተቋሙየሚካሄድየልማትእንቅስቃሴንለመለካትናአፈፃፀምን ለማሻሻል፡፡

  8. 2.2. የማቀድ( በዕቅድየመመራት )ጠቀሜታዎች (Significance) 1. የጋራአመለካከትለመፍጠር አሳታፊነቱ( ሁሉምወገኞች)፣ አንድነትመፍጠርመቻሉ፣ የዕውቀትመጨመሪያመንገድመሆኑ፣ 2. የዓላማልዩነትበመኖሩ አቅጣጫአመላካችነው፣ የጋራእሴትማስያዝመቻሉ፣ ቅድሚያየሚሰጣቸውንጉዳዮችመለየትማስቻሉ

  9. የማቀድጠቀሜታዎች(የቀጠለ…) 3. ዓላማንማሳኪያመሳሪያነቱ ሊደረስበትየሚቻልበትምቹሁኔታመፍጠሩ፣ ለሀብትድልድልምቹመሆኑ፣ ኃላፊነትንግልፅማድረግመቻሉ፣ 4. ለዕለትተዕለትሥራመመሪያመሆኑ ውክልናየሚሰጥመሆኑ፣ ለክትትልመሰረትመሆኑ፣ ላልተጠበቁድንገተኛጉዳዮችምላሽመስጠቱ፣

  10. 2.3. የስትራቴጂክዕቅድዝግጅትቅድመሁኔታዎች የስትራቴጂክዕቅድጊዜናጉልበትየሚጠይቅሂደትበመሆኑ የሚከተሉትንጥያቄዎችመጠየቅናመገንዘብተገቢነው፡፡ 1. በየትኛውደረጃያለሠራተኛወይምአመራርአማክረሃል? ከሁሉም የስራክፍሎችየሚያስፈልጉየተሳታፊደረጃዎችገልፀሃልወይ? 2. ስለተቋምህጠቃሚየኋላታሪክዳታናመረጃእንዲሁም ስለምተሰራውአከባቢመረጃውንየሚሰበስብቡዱንፈጥረሃል ወይ? 3. የዕቅዱቡዱን /ተቋምመጠንንወስዶውጫዊአመቻችወይም አማካሪማስፈለጉናአለማስፈለጉወስነሃልወይ? 4. በዕቅዱሂደትበተቋሙያሉየሁሉምደረጃዎችተወካዮች አካትተሃልወይ 5. ለዕቅዱዝግጅትሂደትየሚያስፈልጉሁሊለምየፋይናስምንጮች ለይተሃልወይምቀላልየስራዕቅድእናባጀትለትግበራመድበሃል ወይ ?

  11. 3. ስትራቴጂያዊትንታኔ 3.1. የተቋሙውስጣዊጥንካሬናድክመት • የተቋምጥንካሬናድክመትየተመረጡየትንታኔማዕቀፎችን መሰረትበማድረግይከናወናል፡፡ • በመሆኑምትንታኔውበዘፈቀደየሚከናወንመሆንየለበትም፡፡ ለምሳሌያህልየተቋምጥንካሬናድክመትከሚከተሉት የትንታኔማዕቀፎችበአንዱሊከናወንይችላል፡፡

  12. 1)የማኬንዚሰባትኤስሞዴል / Mckinsey 7S model/ (Strategy, structure, synergy & symbol)፡- • ሞዴሉየኮሌጆችንናየድጋፍሰጭስታፎችንጥንካሬዎቻቸውንና ድክመቶቻቸውንከስትራቴጂያዊስራአመራር፣ከመዋቅር፣ከአሰራር፣ ከስታይል (ለምሳሌያህልከአመራርስታይል፣ከተሳትፎ፣ከግልጽነት፣ ከስልጣንአጠቃቀምወዘተ) ከክህሎት፣ከሠራተኛሞራልናአጠቃላይ ሁኔታእንዲሁምከተቋማዊባህልመገለጫዎችአንጻርሊገመገምይችላል፤ system, style, skill,

  13. 1) የካፕላንናኖርተን (Kaplan and Norton) አራትየአፈጻጸምእይታዎች፡- የተቋሙጥንካሬናድክመት፡-  ከደንበኛናባለድርሻአካላትእርካታ፣  ከበጀትአጠቃቀምውጤታማነት፣  ከውስጥአሠራርቅልጥፍና፣  ከጥራትናተደራሽነትአንጻር፣  ከሠራተኛየመፈጸምዝግጁነት (ዕውቀት፣ክህሎትናአመለካከት/ተነሳሽነት) ከኢንፎርሜሽንኮሚኒኬሽንቴክኖሎጂ (ኢኮቴ) አጠቃቀምብቃት፣  ከተቋማዊየመፈጸምዝግጁነት (የአመራርየመፈጸምዝግጁነት፣የቡድን አፈጻጸምናባህል፣የአሰራርስርዓቶችመሟላትወዘተ) አንጻርየተቋሙጥንካሬና ድክመትሊገመገምይችላል፤

  14. 3.1.1 በተቋምጥንካሬናድክመትነትየሚነሱጉዳዮችም ፣ 1) ስትራቴጂያዊጉዳዮች፡- ጥንካሬውናድክመቱለረዥምጊዜየሚቆይ (ከሶስትእስከአምስትዓመት) ፣ተቋምአቀፍየሆኑናየዩኒቨርስቲውን ተልዕኮናባለድርሻአካላትንየሚመለከቱመሆናቸው፣ 2) ቀጣይነትያላቸውጉዳዮች፡- ቀጣይነትያላቸውናአዝማሚያ (Trend) የሚያሳዩመሆናቸው፣ 3) ለደንበኛናባለድርሻአካላትእሴትበመፍጠርናወይምእንዳይፈጠር በማስተጓጎልላይያሉጉዳዮች፣እና 4) የዩኒቨርስቲውንተልዕኮበማራመድወይምበማደናቀፍላይያሉጉዳዮች፣

  15. 3.1.1.1የጥንካሬናድክመትትንታኔየሚያሳይሰንጠረዥ3.1.1.1የጥንካሬናድክመትትንታኔየሚያሳይሰንጠረዥ ተ/ቁ የእይታጭብጦች ጥንካሬ ድክመት ስትራቴጂ(Strategy) 1 አሠራር(system) 2 አደረጃጀት(structure) ክህሎት(skill) የሥራባህል(symbole) የአመራርዘይቤ(style) ተቀናጅቶመስራት 3 4 5 6 7 (synergy)

  16. 3.2 ተቋሙየሚገኝበትውጫዊሁኔታ PESTEL ፣  የተቋሙውጫዊሁኔታዎችከአካባቢያዊ፣ከአገራዊ፣ከአሁጉራዊናከዓለማዊተጨባጭ ሁኔታአንጻርይተነተናሉ፡፡የተቋሙውጫዊሁኔታዎችእያስገኙያሉትንፀጋናእያስከተሉ ያሉትንስጋትመተንተንይገባል፡፡  የተቋሙውጫዊሁኔታዎችከፖለቲካ፣ከኢኮኖሚ፣ከማህበራዊሁኔታዎች፣ከቴክኖሎጂ፣ ከባቢያዊ /ከኢንቫሮንመንትእናከህጋዊሁኔታዎችአንጻርየሚታዩና  የተቋሙጥድመስሲተነተንምየባለድርሻአካላትሕያውተሳትፎመኖሩንማረጋገጥ ያስፈልጋል፡፡በቀጣይምየውስጥናየውጭጥንካሬንእንዲሁምፀጋዎችንናስጋቶችን በማቀናጀትየተቋሙንአስቻይናጎታችሁኔታዎችንመለየትያስፈልጋል፡፡  በመሆኑምበዚህደረጃየውተስጥራትንለማረጋገጥትንታኔዎችናድምዳሜዎችከፍብሎ በዝርዝርበቀረበውመሰረትመከናወኑንማረጋገጥያስፈልጋል፡፡

  17. 3.3 የደንበኛእናባለድርሻፍላጎትናምርጫ የደንበኛናባለድርሻአካላትከተቋሙተልዕኮአንጻርበትክክልስለመለየታቸው፣ 1. 2. ቅድሚያናየላቀትኩረትሊያገኙየሚገባቸውየደንበኛናባለድርሻአካላትከተቋሙተልዕኮ አንጻርበአግባቡስለመለየታቸው፣ 3. የጋራፍላጎትንመሰረትበማድረግየተለዩየደንበኛናባለድርሻአካላትአገልግሎቱንወይም ምርቱንለምንዓላማእንደሚፈልጉት፣ጥራቱ፣የአቅርቦትጊዜ፣አገልግሎቱወይምምርቱ በደንበኛናበባለድርሻአካሉላይየሚያስከትለውወጪ፣ተገልጋዩወይምባለድርሻአካሉ የሚፈልገውየግንኙነትዓይነትእናተቋሙየደንበኛናበባለድርሻአካሉእንዴትመታየት እንደሚፈልግበትክክልመተንተኑናበቂመረጃመሰብሰቡ፣በመጨረሻምየደረጃአንድ የጥናትውጤቶችበአውደጥናትአማካኝነትለባለድርሻአካላትመጋራታቸውናየውተስ አስፈላጊነትንበተመለከተውይይትመደረጉናመግባባትላይመደረሱይረጋገጣል፡፡የበላይ አመራሩምውተስንዕውቀቱናዕምነቱማድረጉንናየተቋሙንተልዕኮ፣እሴቶችናራዕይ በመቅረጽሂደትበግንባርቀደምነትመሳተፉይረጋገጣ፡፡

  18. አስቻይናፈታኝሁኔታዎችንመለየት • የጥ.ድ.መ.ስ (SWOT) ትንተናማጠቃለያከተዘጋጀበኋላ ቀጣዩ ስራ አስቻዮችን መለየት/ማደራጀትነው፡፡ • አስቻይሁኔታዎች=ውስጣዊጥንካሬ + ውጫዊመልካም አጋጣሚዎች • ፈታኝሁኔታዎች = ውስጣዊድክመቶች + ውጫዊ ስጋቶች እና ፈታኝ ሁኔታዎችን

  19. 4. የተቋሙንተልዕኮ፣ራዕይናእሴቶችን ማዘጋጀት/መከለስ 4.1. የተቋምተልዕኮ የተቋምተልዕኮሲዘጋጅወይምሲከለስየሚከተሉትንየሚያሟላመሆኑን ማረጋገጥያስፈልጋል፤ 1) የተቋሙንማንነትናለምንዓላማናእነማንንለማገልግልእንደተቋቋመየሚሳይ፤ 2) የተቋሙንየመኖርምክንያትየሚገልጽ / የተቋሙንዋናዋናተግባራት የሚያመለክትመሆንመቻሉ፣ 3) የተቋሙንባህሪያት (የሚያቀርበውንአገልግሎት/ ምርት፣የሚያገለግለውን ህብረተሰብ/ ገበያ፣የሚያከናውናቸውንዋናዋናተግባራትእናልዩመገለጫውን) የያዘመሆንአለበት፡፡ 4) በጥቂትዓርፍተነገሮችወይምከአንድአንቀጽባልበለጠየቃላትምጣኔ የሚገለጽ፣/ ቢበዛከሶስትመስመርየማይበልጥ፤ •

  20. 4.1.1 4.1.1. . የመከላከያ የመከላከያዩኒቨርሲቲ የመከላከያዩኒቨርሲቲየሚከተሉትዋናዋናተልዕኮዎችይኖሩታል፡፡ ሀ. የኢፌዴሪመከላከያንበተለያዩሙያዎችሊያገለግልየሚችልዘመናዊ አቅምየፈጠረናለቀጣይግዳጅበመዘጋጀትኃላፊነቱንበአግባቡናመወጣት የሚችልየሰለጠነየሰውኃይልበብዛትናበጥራትማፍራት፣ ለ. የመከላከያንተልዕኮለማሳካትየሚችሉየላቀየግዳጅአስተሳሰብእና ባህርይያላቸውቁርጠኛፕሮፌሽናልወታደርሙያተኞችንናአመራሮችን ማፍራት፣ ሐ. የመከላከያንተልዕኮአፈጻጸምየሚያሳድጉናአገራዊፋይዳያላቸውችግር ፈቺጥናትናምርምሮችንበማከናወን፣ክፍሎችየሚያጋጥሙዋቸውን እጥረቶችናክፍተቶችበመለየትናቀጥተኛድጋፍበመስጠትየመከላከያ ተልዕኮአፈጻጸምንመደገፍ፣ መ. በአገራዊየልማትሥራዎችላይከአጋርተቋማትጋርበመቀናጀትጉልህ አስተወፅኦማድረግ፡፡ ዩኒቨርሲቲተልዕኮ ተልዕኮ

  21. 4.2. የተቋምራዕይ የተቋሙራዕይየሚከተሉትንየሚያሟላመሆንይኖርበታል፡፡ 1) ከአገሪቱራዕይጋርያለውንትስስርየሚያሳይ፣ 2) ተቋሙ/ዩኒቨርስቲውበስትራቴጂዊዘመኑየትመድረስእንደሚፈልግየሚያሳይ፣ 3) የተቋሙንየወደፊትፍላጎትናምስልየሚያሳይ፣ 4) አጭርናግልፅ /ከአንድመሰመርየማይበልጥ፣ለመረዳትናለማስረዳትቀላልየሆነ፣ 5) ሊለካየሚችልተጨማሪአቅምለመገንባትየሚያስችልየተንጠራራግብበውስጡ የያዘወይምለይቶከራዕዩበተናጠልያስቀመጠ፣ 6) ባለድርሻአካላትንሁሉየማነሳሳትናየማነቃነቅብቃትያለው፣ 7) በጊዜየተገደበ (ከሶስትአስከአምስትዓመት) መሆኑንማረጋገጥይጠይቃል፤ •

  22. 4.2.1 4.2.1. . የመከላከያ የመከላከያዩኒቨርሲቲ ዩኒቨርሲቲራዕይ ራዕይ የመከላከያንዕድገትብሎምየሀገራችንንየህዳሴሂደት የሚያፈጥኑመሪወታደርምሁራንየሚፈሩበት፣አዳዲስ ዕውቀትናቴክኖሎጂዎችየሚፈልቁበትበዓለምአቀፍደረጃ ተወዳዳሪዩኒቨርሲቲሆኖማየት፡፡

  23. 4.3. ተቋማዊእሴቶች ተቋማዊእሴቶችከተቋሙተልዕኮጋርበጥብቅየተሳሰሩነገርግንሰዋዊባህሪ ያላቸውመሆንአለባቸው፡፡በመሆኑምየተቋማዊእሴቶችጥራትበሚከተሉት መስፈርቶችአማካኝነትሊረጋገጥይችላል፤ 1) ከተቋሙተልዕኮአንጻርለየትኞቹመርሆዎችመቆምእንዳለብንየሚያሳዩ መሆናቸው፣ 2) የተቋሙማህበረሰብሊጋራቸውየሚገቡስነምግባሮችንናሌሎችባህሪያትንየያዙ መሆናቸው/ጠቃሚበሆኑባህላዊእሴቶችላይየሚመሰረቱ፣ 3) የህብረተሰቡንአዎንታዊእሴቶችየሚያንጸባርቁመሆናቸው፣ 4) ሰዋዊመሆናቸው፣/ሰብዓዊባህርያትላይየሚያተኩሩ፣ 5) ለቀንተቀንምግባራችንናለውሳኔአሰጣጣችንስነምግባራዊአቅጣጫየሚያሳዩ መሆናቸውእና • 6) ከተቋሙተልዕኮ፣ራዕይናአዎንታዊባህሎችጋርየተቀናጁመሆናቸው፣

  24. 4.3.1 የመከላከያዩኒቨርሲቲዕሴቶች የመከላከያዩኒቨርሲቲዕሴቶችየሚከተሉትየመከላከያ ሠራዊታችንቁልፍዕሴቶችናቸው፡፡ ሀ. ከራስበፊትለህዝብናለሀገር፣ ለ. ምንጊዜምየተሟላስብዕና፣ ሐ. ያልተሸራረፈዴሞክራሲያዊአስተሳሰብ፣ መ. በማንኛውምግዳጅ /ሁኔታየላቀውጤት፡፡

  25. 5. ስትራቴጂያዊየትኩረትመስኮች፣ስትራቴጂያዊ ውጤቶችናስትራቴጂያዊየአፈጻጸምእይታዎች 5.1.1. ምንነት 1. የተቋሙስትራቴጂያዊየትኩረትመስኮችከመንግስትየትኩረትመስክወይም ከመንግስትየሴክተርየትኩረትመስኮችጋርየተሳሰሩመሆናቸውንማረጋገጥ / ከኛአንፃርከከፍተኛት/ትተቋማትጋር / 2. በደረጃአንድየተከናወኑትንታኔዎችንመሰረትያደረጉየትኩረትመስኮች መዘጋጀታቸው፣ 3. የተቋሙንተልዕኮናራዕይለመመንዘርናለማሳካትየሚያስችሉመሆናቸው፣ 4. የተቋሙንዋናዋናተግባራትየሚያንጸባርቁናየተቋሙየስኬትአምድ (Pillar of Excellency) መሆናቸው፣ 5. የተቋሙንራዕይዕውንከማድረግአኳያውጤትየሚያስገኙናየተቋሙን አመራርናሰራተኞችሙሉትኩረትሊያገኙየሚገባቸውመሆናቸው፣ 5.1. ስትራቴጂያዊየትኩረትመስኮችን (Strategic Theme) (Strategic Theme)መለየት፤

  26. ስትራቴጂያዊየትኩረትመስኮች (የቀጠለ)….. 5.1.2. ባህሪያት ሁሉምየስራክፍሎችየሚጋሯቸውመሆኑ፣ እያንዳንዱየትኩረትመስክአራቱንየአፈጻጸምእይታዎችሊሸፍኑ የሚችሉግቦችንለመቅረጽየሚያስችልመሆኑ፣ የተመረጡየትኩረትመስኮችበውስጥአሰራርሂደትግቦቻቸው የሚለያዩመሆናቸው፣ ተልዕኮንለመወጣትናደንበኛናባለድርሻአካላትእሴትለመፍጠር ተቋሙበውስጡምንላይአትኩሮመስራትእንደሚገባውየሚያሳዩ መሆኑ፣እና በቁጥርአነስተኛመሆናቸው፤ብዙጊዜከሶስትየማያንሱከአምስት የማይበልጡመሆናቸው፣ 1. 2. 3. 4. 5.

  27. ስትራቴጂያዊየትኩረትመስኮች (የቀጠለ)….. 3.1.3 አመራረጥ መረጣውበሚከተሉትመሠረትይከናወናል፡- 1. መንግሥትያወጣውንፖሊሲናስትራቴጂእንዲሁምየሴክተር/የክልልመንግስታት ስትራቴጂዎችንበመተንተንከተቋሙተጨባጭሁኔታጋርየሚናበቡጉዳዮችን በመለየት፤ 2. ከጥድመስትንተናከተገኙመረጃዎችስትራቴጂያዊጉዳዮችንበመለየት፤ 3. ከተገልጋዮችናባለድርሻፍላጎትትንተናበስትራቴጂዘመኑየሚፈቱቁልፍፍላጎቶች ለይቶቅደምተከተልበማስያዝ፤ 4. ተቋሙን የሚያስፈልጋቸውንየድርጅቱወሳኝተግባራትበመለየትናቅድሚያሊሰጣቸው የሚገቡጉዳዮችንበማስቀመጥ ተልዕኮ መሠረት በማድረግ በስትራቴጂ ዘመኑትኩረት 5. ወደተቋሙራዕይየሚያመሩየስትራቴጂእቅድዘመኑየትኩረትአቅጣጫዎችን በመለየት

  28. 5.2. ስትራቴጂያዊውጤቶችን (Strategic Results) ማስቀመጥ፤ 1. ለእያንዳንዱስትራቴጂያዊየትኩረትመስክአንድስትራቴጂያዊ ውጤትመቀመጡ፣ 2. ስትራቴጂያዊውጤቶችበጋራከራዕዩየሚጠበቀውንውጤት የሚያስገኙመሆናቸው፣ 3. በዓላማስኬትደረጃሊቀመጡየሚችሉውጤቶችመሆናቸው፣ 4. ለደንበኛናለባለድርሻአካላትእሴትየሚፈጥሩመሆናቸው፣እና 5. ከስትራቴጂውየሚጠበቀውንውጤትየሚያሳይመሆኑ፣

  29. 5.3. ስትራቴጂዊየአፈጻጸምእይታ (Perspectives) መወሰን፤  ዕይታዎችየተቋምንአፈጻጸምከተለያዩአቅጣጫዎችአንፃርለማየትየሚያስችሉሚዛናዊ መነፅሮችናቸው፡፡  አብዛኛዎቹተቋማትአራትእይታዎችንይጠቀማሉ፡፡  አፈጻጸማችንንየምናይበትሌንስነው፡፡የተቋማትንአፈጻጸምሚዛናዊበሆነመልኩ መመልከትየተቋማትንየተሟላጤንነትለማረጋገጥያስችላል፡፡በመሆኑም፡- 1. በደረጃአንድከተደረጉትንታኔዎችየሚነሱመሆናቸው፣ 2. ውጫዊናውስጣዊሁኔታዎችንሊመለከቱየሚችሉሚዛናዊእይታዎች መመረጣቸው፣ 3. ከተቋሙየእሴትፈጠራአመክኖአንጻርእይታዎችበቅደምተከተል መቀመጣቸው፣ 4. አእምሯዊሃብትንናቁሳዊሃብትንበሚዛናዊነትየሚያስተሳስሩመሆናቸው፣እና 5. የእያንዳንዱንእይታምንነትለማሳየትየሚያስችልግልጽየሆነመግለጫየተዘጋጀ መሆኑ፣መረጋገጥይኖርበታል፡፡

  30. 5.3.1 ስትራቴጂያዊእይታዎች  ዘመናዊየፋይናንስአሰራርንበመጠቀምየሀብትአጠቃቀምማሻሻል፣ የፋይናንስእይታ 1.  አላስፈላጊወጪንናብክነትንመቀነስ  የፋይናንስምንጮችንማጎልበት፣  የገቢመጠንበማሳደግትርፋማነትንማረጋገጥ የደንበኛ/ባለድርሻአካላትእይታ 2.  ተማሪዎችኮሎጆቻችንንእንዴትያዩታል  የተመረቁተማሪዎቻችንበደንበኞችእንዴትይታያሉ 

  31. ስትራቴጂያዊእይታዎች (የቀጠለ…) የውስጥአሰራርእይታ 3.  ቴክኖሎጂዎችንእናምርጥተሞክሮዎችንየመቀመርየማሸጋገርናየማስረጽ ስርዓትማሻሻል፣  የአሰራርሂደቶችንበማሻሻልናበመለወጥየስራቅልጥፍናናውጤትማምጣት  የፈፃሚዎችንክህሎትበተግባርተኮርስልጠናማጎልበት/ ምቹየስራሁኔታን መፍጠር  ተጠያቂነትንየሚያሰፍንአሰራርመከተል የመማማርናእድገትእይታ 4.  ተጨማሪዕሴትመፍጠርየሚያስችልየሰውሀይልየሲስተምናአደረጃጀት መገንባት  የኢኮቴስርአትአጠቃቀምንማሳደግ  የሰራተኛውንአቅምማሻሻል፣  የመረጃአያያዝእናአጠቃቀምማሳደግ፣

  32. 6. ስትራቴጂያዊግቦችንማዘጋጀት • ስትራቴጂያዊግቦችስትራቴጂውየሚራባባቸውሃብለዝርያዎች (DNA) ናቸው፡፡ስትራቴጂያዊግቦችከስትራቴጂያዊውጤቶች የሚነሱናየሚተሳሰሩሲሆንስትራቴጂውንየበለጠትርጉምወዳለው የስትራቴጂውአካልየሚከፋፍሉናቸው፡፡በመሆኑምየስትራቴጂያዊ ግቦችጥራትበሚከተሉትነጥቦችግምገማይረጋገጣል፡፡ 1. ከተለያዩየስራክፍሎችበተውጣጡባለሙያዎችየተዘጋጁ ስለመሆናቸው፣ 2. በእያንዳንዱስትራቴጂያዊውጤትስርበምክንያትናውጤት አግባብየተዘጋጁመሆናቸው፣ 3. ቀጣይነትያለውመሻሻልንየሚያሳዩመሆናቸው፣

  33. ስትራቴጂያዊግቦችንማዘጋጀት(የቀጠለ…)ስትራቴጂያዊግቦችንማዘጋጀት(የቀጠለ…) 4. የስትራቴጂያዊፍላጎትመገለጫመሆናቸው፣ 5. የረዥምጊዜጥረትንየሚጠይቁመሆናቸው፣ 6. እያንዳንዱስትራቴጂያዊግብየራሱየሆነመግለጫየተዘጋጀለት መሆኑ፤መግለጫውምየግቡንወሰንናከግቡየሚጠበቀውን ውጤትየሚያሳይመሆኑ፣ 7. ሁሉምግቦችአንድዓይነትከፍታላይየሚገኙመሆናቸው፣ 8. በመጨረሻምአግባብነትባለውእይታስርየተኮለኮሉመሆናቸው እና 9. እያንዳንዱግብባለቤትየተመደበለትመሆኑ፣

  34. ስትራቴጂያዊግቦችንማዘጋጀት(የቀጠለ…)ስትራቴጂያዊግቦችንማዘጋጀት(የቀጠለ…) 11. በመጨረሻምግቦችባለድርሻአካላትንባሳተፈአውደጥናትመጽደቃቸውናበሁሉም ባለድርሻአካላትዘንድግንዛቤማግኘታቸውመረጋገጥይኖርበታል፡፡ 12.የበላይአመራሩምበስትራተጂያዊግቦችዝግጅትወቅትአስፈላጊውንድጋፍ ስለመስጠቱይረጋገጣል፡፡ 13.የበላይአመራሩስትራቴጂያዊግቦችከትኩረትመስኮችናከተቋሙራዕይጋር ያላቸውንትስስርስለማረጋገጣቸውያረጋገጣል፡፡ 14.የስትራቴጂያዊግቦችአጠቃቀምንናየግብባለቤቶችንበተመለከተበቂግንዛቤ መጨበጡይረጋገጣል፡፡

  35. ክፍልሁለት 1. ግብንመምረጥ፣ 2. ለተመረጠግብመለኪያዎችናኢላማዎችማስቀመጥ፣ የአፈጻጸምመለኪያዎችምንነትናአስፈላጊነት የአፈጻጸምመለኪያዓይነቶች የዒላማዎች (Targets) ምንነት 3. ሌሎችም

  36. ከላይከተቀመጡትየስትራቴጂያዊግብመስፈርቶችንመሰረትከላይከተቀመጡትየስትራቴጂያዊግብመስፈርቶችንመሰረት በማድረግግቦችንመምረጥ የትኩረትመ ስክ፡ ስትራቴጂያዊ ውጤት ስትራቴጂዊ ዕይታ ፋይናንስ ባለድርሻአካላት /ደንበኛ የውስጥአሠራር መ መ ማ ርናዕድገት

  37. የተጠቃለሉግቦችናመለኪያዎች ስትራቴጂያዊ ግቦች ቀዳሚ መ ለኪያ ተከታይ መ ለኪያ ዕይታዎች ፋይናንስ ደንበኛ/ ባለድርሻ አካላት የውስጥአሠራር መ ማ ርናዕድገት

  38. 7. ስትራቴጂያዊየአፈጻጸምመለኪያዎችናኢላማዎች 7.1 ስትራቴጂያዊየአፈጻጸምመለኪያዎች ስትራቴጂያዊየአፈጻጸምመለኪዎች 1. የስትራቴጂያዊግቦችአፈጻጸምንመለካትላይትኩረትያደርጋሉ፡፡ 2. ሲዘጋጁቀደምሲልበተዘጋጀየግቦችወሰንናየሚጠበቅውጤትላይ ይመሰረታል፡፡ 3. በግቦችምንነትናበሚጠበቅውጤትላይየተመሰረቱመሆናቸው፣ 4. ስትራቴጂያዊውጤቶችንበመለካትላይየሚያተኩሩመሆናቸው፣ 5. ለተጠቃሚውትርጉምየሚሰጡመሆናቸው፣ 6. የተሻለውሳኔለመስጠትናአፈጻጸምንለማሻሻልየሚያስችሉመሆናቸው፣ 7. በተወሰነጉዳይላይብቻየሚያተኩሩመሆናቸው፣

  39. በአሃዝየሚለኩመሆናቸው፣ ሊደረስባቸውየሚችልመሆናቸው፣ በእውነታላይየተመሰረቱመሆናቸው፣ ወቅታዊመሆናቸው፣ ቅልጥፍናንየሚያሻሽሉመሆናቸው፣ ተፈላጊውንባህሪለመገንባትየሚያስችሉመሆናቸው፣ ከግባትእስከዓላማስኬትለመለካትየሚያስችሉመሆናቸው፣ ቀዳማይናዳህራይውጤቶችንበምክንያትናውጤትአስተሳስረውየሚለኩ መሆናቸው፣ • • • • • • • •

  40. 7.2. የግቦች፣መለኪያዎችናዒላማዎች ዒላማዎችንለማስቀመጥ፡- ከአፈጻጻምአዝማሚያ (trends) እናከአፈጻጸምመነሻ (Baseline)፣ ከምርጥተሞክሮዎች፣ ተቀባይነትያላቸውዝቅተኛየአገልግሎትደረጃዎች (Minimum Service Standards)፣ ከደንበኛናባለድርሻአካላትግብረመልስ፣ ሠራተኞችየመረጃግብዓትእናየውስጣዊናውጫዊግምገማሪፖርቶችን መዳሰስአሳፈላጊነው፡፡ በዚሁመሰረትሁሉምየስራክፍሎችከላይበተቀመጡትመስፈርቶች ኢላማውንየሚያስቀምጥይሆናል፡፡ • • • • • •

  41. የግቦች፣መለኪያዎችናዒላማዎችሰንጠረዥየግቦች፣መለኪያዎችናዒላማዎችሰንጠረዥ ስትራቴጂያዊ ግቦች ክብደት ቀዳሚ መ ለኪያ ተከታይ መ ለኪያ በቬዝ ላይንዒላማ ዕይታዎች ፋይናንስ ደንበኛ/ ባለድርሻ አካላት የውስጥአሠራር መ ማ ርናዕድገት

  42. የቃለመጠይቁይዘት 1. የመከላከያዩኒቨርስቲስትራቴጂያዊዕቅድለማሳካት ወሳኝየሚሏቸውቁልፍዕሴቶች (Core Values):- 2. ስትራቴጂያዊ ውሳኔ ያስፈልጓቸዋል የዩኒቨርስቲውደካማጎኖች (Weaknesses): 3. ተጠናክረው እንዲቀጥሉና ስትራቴጂያዊ ያስፈልጓቸዋልየሚሉትየዩኒቨርስቲውጠንካራጎኖች (Strengths): 4. የዩኒቨርስቲውስራላይአዎንታዊተጽዕኖሊያሳድሩ የሚችሉየውጫዊአካባቢመልካምአጋጣሚዎች (Opportunities): የሚሉት ውሳኔ

  43. 5. የዩኒቨርስቲውስራላይአሉታዊተጽዕኖሊያሳድሩ የሚችሉየውጫዊአካባቢስጋቶች (Threats): 6. ስትራቴጂያዊትኩረትያሻቸዋልየሚሏቸውቁልፍ ጉዳዮች (Strategic Issues፡-) 7. በስትራቴጂ ደረጃ መለወጥ/መሻሻል የሚሏቸው ነገሮች/ Directions)፡- 8. በስትራቴጂያዊዕቅዱትግበራላይሊያጋጥሙይችላሉ ብለውየሚያስቧቸውስጋቶች (Risks)፡ አለባቸው (Strategic ከአሰራሮች

  44. 9. አገራዊፖሊሲናስትራቴጂዎችንምንአንደሚመስል መቃኘት 10.ተገልጋዮችንናባለድርሻአካላትንእነማንእነደመሆናቸው መለየትናፍላጎታቸውንምንእንደሆነመገንዘብ 11.የተkሙን ተልዕኮ፣ራዕይ ያስፈልጋቸዋልወይ Revalidation) ምንስመምሰል አለባቸው እና እሴቶች መሻሻል

More Related